Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ልጄ ሆይ ቃሌን ጠብቅ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ሚጡ ሚጡ ነይና አባባ እንቅልፋቸው ሳይመጣ ምከሩን እንበላቸው እንደትላንትና ውይ እኔ እኮ በጣም ነው ምወደው የሳቸውን ምክር እሺ ነይ ደስ ይለኛል አባባ አባባ? ምክር ምከሩን አባባ ምክር አላችሁ? አዎ አዎ እሺ እስቲ ዛሬ እስኪ ደግሞ ከምሳሌ መጽሃፍ እስቲ አንድ ምክር ልምከራቹህ አሺ እሺ እንደዚህ ይላል ልጆቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልጄ ሆይ ቃሌን ጠብቅ ትዕዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ ትዕዛዜንም ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ ያላል የእግዚአብሔርን ቃል ስትጠብቁ በሕይወት ትኖራላችሁ እሺ? እሺ! ጐበዝ ልጆች እስቲ እቼን መዝሙር ደስ እያላችሁ ዘምሯት እሺ አባባ ሚጡ ነይ! ጥበብ ማስተዋል ስጠኝ እያላችሁ አምላክን ለምኑት "
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልጄ ሆይ ቃሌን ጠብቅ ትዕዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ ትዕዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ ህጌንም እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቅ በጣቶችህ ተሰራቸው በልብህ ጽላትም ጻፋቸው ጥበብን አንቺ እህቴ ነሽ በላት ማስተዋልንም ወዳጄ ብለህ ጥራት ልጄ ሆይ ቃሌን ጠብቂ ትዕዛዜንም በአንቺ ዘንድ ሸሽጊ ትዕዛዜን ጠብቂ በሕይወትም ትኖሪያለሽ ህጌንም እንደ ዐይንሽ ብሌን ጠብቂ በጣቶችሽ ተሰራያቸው በልብሽ ጽላትም ጻፊያቸው ጥበብን አንቺ እህቴ ነሽ በያት ማስተዋልንም ወዳጄ ብለሽ ጥራያት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጥበብ ማስተዋል ዕውቀትን ስጠኝ ጌታ ጥበብ ማስተዋል ዕውቀትን ስጠኝ (ለእኔ) ጥበብ ማስተዋል ዕውቀትን ስጠኝ ጌታ ጥበብ ማስተዋል ዕውቀትን ስጠኝ (ለእኔ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ