Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለካ እግዚአብሔር እያለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለካ እግዚአብሔር እያለ ለካ አምላኬ እያለ (፪x) አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ኧረ አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ጥበበኛው እያለ ኤልሻዳዩ እያለ ሁሉን ቻዩ እያለ ተዓምረኛው እያለ አይወራም ስንፍና እርሱ ጌታ ነውና ኧረ አይወራም ስንፍና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ ጌታ ነውና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ አምላክ ነውና እርሱ ገዢ ነውና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባይዘንብ ዝናቡ ባይነፍስ ንፋሱ እግዚአብሔር ያለው ቀን አይቀረም መድረሱ (፪x) በክብሩ ማለፊያ ብሥራውም ድንቅ ከአንደበቱ ቃል አንዳችም አይውድቅም በክብሩ ማለፊያ ብሥራውም ድንቅ ከአንደበቱ ቃል አንዳችም አይውድቅም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለካ እግዚአብሔር እያለ ለካ አምላኬ እያለ (፪x) አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ኧረ አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ጥበበኛው እያለ ኤልሻዳዩ እያለ ሁሉን ቻዩ እያለ ተዓምረኛው እያለ አይወራም ስንፍና እርሱ ጌታ ነውና ኧረ አይወራም ስንፍና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ ጌታ ነውና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ አምላክ ነውና እርሱ ገዢ ነውና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የፃድቁ ጩኸት መች በከንቱ ይቀራል በትንሳኤው ማግስት በድል ይቀየራል (፪x) ከፈተናው ጋራ መውጫውን አድርጐ ሲያመልስ አይተናል የሄድውን ምርኮ ከፈተናው ጋራ መውጫውን አድርጐ ሲያመልስ አይተናል የሄድውን ምርኮ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ የልብህን መሻት ይሰጥሃል (፪x) ፅድቁን መንግስቱን እሻ ሁሉ ይጨመርልሃል (፪x) [1] ታማኝ ነው ተስፋ የሰጠው በፍፁም ግድፍ ጉድለት የለውም አደራ ስጠው መንገድህን ያቀናል ጐዳናህን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ