Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለመልካም ሆነልኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለካ ይታለፋል ማይታለፈው ከልኩ አያልፍም የሰው ፈተናው ምጠፋ መስሎኝ ፈራች እንጂ ነፍሴ ለካ ያስጨነከኝ ለጥቅሜ ለራሴ በእሳት እያለፍኩ ስፈተን ወርቅ አደረገው ህይወቴን ጌታ ሆይ አሁን ተማርኩ ተስተካከልኩ አመፃን ጥዬ ፅድቅንም ያዝኩ ያ ልፍስፍሱ ጠነከረ እንጂ ልቤ አላጠፋኝም የጋለው ከአጠገቤ ተስማምቶ የኖረ ከአፈር እና ከጭቃ እሳት ሲያገኘው ሆነ የክብር ዕቃ ጠንክሬ በርትቼ እንድመላለስ ልቤን አጀገነው ቅዱሱ መንፈስ ቀዝቃዛ ሂወቴ በፈተናው ሞቀ እሳቱ ሲነካው ነጠረ ደመቀ ዘመኔ እንዲደምቅ እንዲያበራ መቼ መሰለኝ የምሰራ ልክ እንደ ድንጋይ ተራ የነበረ እሳት ሲያገኘው ሆነ የከበረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ (2X) ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ (2X) ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ ለመልካም ሆነልኝ ያስጨነከኝ ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ ለበጎ ሆነልኝ ያስጨነከኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመከራ ውስጥ መታዘዝን ተማረ በስጋው ወራት አንተን አከበረ እኛ ዳንን እንጂ በእርሱ መከራ ህይወታችን ጣፍጧል በጠጣው መራራ እሱ ኃያል ሳለ ምስኪን መሰለ ከአመፀኞች ጋር ተሰቀለ በጌታ መከራ ስንቶች ዳኑ አቀረባቸው ወደ ዙፋኑ ጌታ ሆይ...
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ