Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለምኜው ዘግቼ በሬን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለምኜው ዘግቼ በሬን አደለኝ ሳለሁ ብቻዬን ምስጢሬን አውቆታልና ለስሙ ይድረስ ምስጋና (2) በልቤ ጓዳ ተዘግቶ ወቅትም ሲለወጥ አያረጅ የነፍሴ ጩኸት ቢያውከኝ ሸክሜን አራገፍኩ በርሱ ደጅ (3) በጋና ክረምት አለፉ እኔም እዛው ነኝ ደጃፉ ቆይቼ ደጅ ጠናሁት ዘምበል ብሎም አየሁት ጉልበቴን አስገዛሁለት እጄን አነሳሁ ጓዳዬን የልቤን መሻት ለግሰኝ ታምራት አድርግ ብዬ በምስጢር እንደ ጠየኩት ሸሽጎ ሰጥቶኝ አየሁት ይመስገን ስሙን ባረኩት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእምነቴን ጎዶሎ ጽዋ በቸርነቱ አትረፍርፎ የሚንገዳገድ ተስፋዬን በብርቱ ክንዱ ደግፎ የምስኪን ጥሪ ተሰምቶት ዳሰሰኝ ከሰማይ መስኮት ፈቃዱን ማን ሰው ከልክሎት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጣሪያዬን ዘልቃ እንዳትሄድ ዲያቢሎስ ጸሎቴን ታግሎ ዝናቡን ውርጩን አዘዘ ሃሩር ንዳዱን አክሎ ጌታ ግን መብረቁን ጣለ ተገዳዳሪው የታለ መናዬ ዘንቦልኝ ዋለ የልብ አውቃ ምስጢረኛ የምስኪን ጽኑ ጓደኛ አንዲት ቀን ጠርቼው ነበር ላዋየው የግሌን ነገር ያሳቤን የውስጤን ምኞት ደጃፌን አየሁት ሞልቶት ፈቃዱን ማንስ ከልክሎት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ