Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ልዑል እግዚአብሔርን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስካሁን እግዚአብሔር ረዳን እስካሁን እግዚአብሔር እረዳን (፪x) እኛም ደግሞ የረዳንን ልዑል እግዚአብሔርን እናመልካለን . (1) . ኮረብቶች ወንዞችን አፈሰሱ በሸለቆችም መካከል ምንጮች ተከፈቱ ምድረበዳው ረሰረሰ ከጥማት ምድር ውኃ ፈለቀ እግዚአብሔር አምላክ የእኛን ጩኸት አደመጠ በእኛ ላይ ታወቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብቻውን እግዚአብሔር ረዳን ብቻውን እግዚአብሔር እረዳን (፪x) እኛም ደግሞ የረዳንን ልዑል እግዚአብሔርን እናመልካለን ወጥመድ ቢዘረጋ አሃሃሃሃ ጉድጓድም ቢቆፍር ጠላቴ ሊይዘኝ ሊያጠፋኝ ቢሞክር ቢመስለኝም ምወድቅ ፈጽሞ ምጠፋ ጌታዬ ሆኖኛል የዘለዓለም ተስፋ አሜን ስለዚህ አለሁ አልጠፋሁም ሸንበቆን አልተደገፍኩም ይረዳኛል ኃይሌ ነው በአምላኬ ቅጥሩን እዘላለሁ (፪x) አምላክ ነህና አምላክ ነህና (፪x) ላምልክህ እንደገና (፬x) አምላክ ነህና ላምልክህ እንደገና አምላክ ነህና ላምልክህ እንደገና አንዳንዶች የሰይጣን ቀንበሩ ከብዷቸው ጅማሬ ላይ ቀሩ ጠፍቶ ሚረዳቸው ሲያገለግሉ ሰይጣንን ደፋ ቀና ሲሉ ተሰብሮ ወጋቸው ምርኩዙ ጠፍተው በዚያው ቀሩ እኔ ግን አለሁ አልጠፋሁም ቀንበር ከብዶኝ አልጐበጥኩም ቀና ብዬ እሄዳለሁ በአምላኬ ቅጥሩን እዘላለሁ በፀጋሁ አለሁ አልጠፋሁም ቀንበር ከብዶኝ አልጐበጥኩም ቀና ብዬ እሄዳለሁ በአምላኬ ቅጥሩን እዘላለሁ ከአንተ በቀር ሌላ ሌላ አምላክ ማነው? ሌላ አምላክ ማነው? (፪x) ሳስብህ ደስ ይለኛል ኩራትም ይሰማኛል ከልቤ ደስታ ፈንቅሎ አዘለለኝ ወጣሁ ከእሮሮ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ