Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለወንጌል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እ የ እግዚአብሄር ልጅ ያባቴ ልጅ የ ወንጌል ፍሬ በሞቱ ታድጎ ዘር ያረገህ ሆይ የ እግዚአብሄር ልጅ ያባቴ ልጅ እ እስኪ ለ ጌታ ለ ወዳጄማ ለ ኢየሱሴ አለምን ቢኮንን ቢያከብረው ህይወቴ ለ ወዳጄማ ለ ኢየሱሴ ብኖርለት ብንሆንለት ለ ወንጌሉ ደግሞስ ቢሞትለት ከኖሩስ ለ ወንጌል ከ ሞቱስ ለ ወንጌል ህይወት ከሰጡ አይቀር አክሊል ላለው ነገር እንደ ቀደሙቱ እንደ ሃዋርያቱ ወንጌሉን አምነውት ለ እርሱ እንደሞቱ እኔም ባለኝ ባጭር ዘመኔ ኖሬ ልለፍ ለዚህ መድኔ በጊዜውም ያለጊዜውም የ ወንጌሉ ቃል ይሰማ ላለም (፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማነው ደፋር ማነው ጀግና የቆረጠ ላለም የሞተ እንደ ጳውሎስ እንደ ጴጥሮስ ሞአች ተጋዳይ ገብቶት ህይወት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እ ምድራዊ ኑሮ ያላሮጣቸው ያላጉዋጉዋቸው ጌታን ??? ሆኖ ራባቸው በ ምድር እያሉ ለ ሰማይ ሚኖሩ ለ ድካም ስንፍና ጥቅስ ያልደረደሩ ለ አለም ለ ዝና ጥቅም ያላደሩ ለ ወንጌል አደራ ታምነው የከበሩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄን ምድር የተውንበት ይሄን ምድር የናቅንበት አለን እርስት አለን ክብር አልን አባት አለን ጌታ ለዚች አለም የሞትንበት ሰማይ ሰማይ የምንልበት አለን እርስት አለን ክብር አልን አባት አለን ጌታ መከራውን አልፈሩም ችግሩን አልፈሩም እስራት አልፈሩም መሞትን አልፈሩም በጸጋው ብርታት(አሃሃ ሃ ሃ ሃ ሃ) ሃይል እየታገዙ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ) በክብር በመንፈሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ) ሄዱ ገሰገሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)(፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማነው ደፋር ማነው ጀግና የቆረጠ ላለም የሞተ እንደ ጳውሎስ እንደ ጴጥሮስ ሞአች ተጋዳይ ገብቶት ህይወት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ