Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለዚህ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያን ያረክልኝ የማልረሳው ለእኔ ብለህ ነው ሞቴን የሞትከው ለሕይወቴ ቤዛ ባትሆን ኖሮ የት እገኝ ነበረ ያኔ ድሮ (አዬ ያኔ ድሮ) ሁሌ ይህን ሳስብ የሚደንቀኝ በመስቀል ላይ ለእኔ ያዋልክልኝ ያኔ በሰራኸው ታላቅ ስራ ሕይወትን አገኘሁ እንደገና (አዬ እንደገና)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለዚህ ነው ሁሌ ምዘምረው ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ ገና ከዚህም በላይ አመልካለሁ ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ እኔስ ደስ አለኝ የአንተ በመሆኔ ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ ከምንም በላይ ልዩ ነህ ለእኔ ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ ከአንተ ጋራ ሆኖ ማነው የከሰረ አንተን ተጠግቶ ኧረ ማን አፈረ ለቀረቡት ሁሉ መልካም የሚያደርግ እስቲ እንደኢየሱስ ኧረ ማነው ደግ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እናት እንኳን ልጇን ብትረሳው የነበራት መውደዷ ቢረሳት አንተ አትለወጥ እንደሰዉ የአንተ የዘለዓለም ፍቅር ነዉ (አዬ ፍቅር ነው) ሁልጊዜ አንተ ከእኔ ጋራ ታበረታኛለህ እንዳልፈራ ከእናት አባት በላይ የሆንከኝ በአንተ ተደግፌ አረፍኩኝ (አዬ አረፍኩኝ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለዚህ ነው ሁሌ ምዘምረው ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ ገና ከዚህም በላይ አመልካለሁ ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ እኔስ ደስ አለኝ የአንተ በመሆኔ ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ ከምንም በላይ ልዩ ነህ ለእኔ ሁሌ ከእኔ ጋር ያለ እንደ አንተ ሰለሌለ ከአንተ ጋራ ሆኖ ማነው የከሰረ አንተን ተጠግቶ ኧረ ማን አፈረ ለቀረቡት ሁሉ መልካም የሚያደርግ እስቲ እንደኢየሱስ ኧረ ማነው ደግ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልክ እንደ ጌታዬ ኧረ ማነው ደግ ሕይወቱን የሰጠኝ ኧረ ማነው ደግ ወድሃለሁ ብሎ ኧረ ማነው ደግ ልጁ ያደረገኝ ኧረ ማነው ደግ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ