Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሌላ ሌላ ሌላ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ (፪X) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይኔ በርቶ ሁሉን አይቶ ቢናገር ውስጤ መቼ እረክቶ አልጠገብኩም አልረካሁም ክብሬን ትቼ ክበር አልኩህ (፪x) ይክበር የኔ ጌታ ይክበር እንጂ ያገኘሁት ሰላም በዚህ ወዳጅ ይክበር የኔ ጌታ ይክበር እንጂ ያገኘሁት እረፍት በዚህ ወዳጅ (ብዙ አይደለም) ሲወዳደር ከእርሱ ጋራ (ብዙ አይደለም) ተሰርቶልኝ የእኔ ሥራ (ብዙ አይደለም) ሌት እና ቀን ብዘምር (ብዙ አይደለም) ኑሮዬ ሆኖ የተአምር (፪x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት (፪x) ላለው በሰማይ (ሌላ) ከሰው ለሚለይ (ሌላ) ከምለው በላይ (ሌላ) ሌላ አምልኮ (ሌላ) ምነው በኖረና (አሃሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና (፪x) ላለው በሰማይ (ሌላ) ከሰው ለሚለይ (ሌላ) ከምለው በላይ (ሌላ) ሌላ አምልኮ (ሌላ) ምነው በኖረና (አሃሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ (፪X) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ብዙ አይደለም) ከዚህም በላይ እኔስ ባወራ (ብዙ አይደለም) ምስክር ነኝ ለእጅህ አሻራ (ብዙ አይደለም) ያንን ሁሉ ትተህልኝ (ብዙ አይደለም) ክብሬን ብጥል ሰው እያየኝ አምልኮ ለእርሱ (ለእርሱ) ክብርም ለእርሱ (ለእርሱ) ስግደቴ ለእርሱ (ለእርሱ) ለእርሱ ብቻ (ለእርሱ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና (፪x) አምልኮ ለእርሱ (ለእርሱ) ክብርም ለእርሱ (ለእርሱ) ስግደቴ ለእርሱ (ለእርሱ) ለእርሱ ብቻ (ለእርሱ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ