Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሌት ይነጋል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዕውቀት ስለአንተ ቢበዛ ደግ ነው እምነት ያለስራ ግን ከንቱ ነው እምነቴ ሲፈተን በመከራው ብዛት ስጨነቅ በራሴ ሲውጠኝ ፍርሃት ለመቼ ነው አምላክ አለኝ ማለቴ አብሮኝ አለ ያልኩት ረዳቴ ያገባሃል በእኔ ሕይወት እያልኩኝ በራሴ ነገሬን ከጨረስኩኝ በመልካም ቀን አምንሃለሁ ስልህ በክፉ ቀን አለህ ሆይ ሳልልህ እኔ እንዳልቀረሁ አንተ ታውቃለህ ጌታ ቃሌ አምናለሁ በስራህ . (1) . አምንሃለሁ ቃሌ አይበጀኝም የቃሌ ብዛት እኔን አልሰራኝም???. (2) . ተግባሩ እንጂ ቢበዛም ሳንኮፉ???. (3) .
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጌታ ጋር ሁሉን እያለፉ ሌት ይነጋል ሠማዩም ይጠራል የታመነ ከእርሱ ጋራ ያርፋል ሌት ይነጋል ሠማዩም ይጠራል የታመነ ከእርሱ ጋራ ያድራል (፪x) ከእርሱ ጋራ ያድራል ከእርሱ ጋር ያርፋል የታመነ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሠማይ ወፎች አይዘሩም አያጭዱም ለነገም አስበው ከጐተራም አይከቱም እነሱን ያተገብክ አንተ ደግ አባት ነህ እኔማ ልጅህ ነኝ ምልህ ትሆናለህ ለመቼ ነው አምላክ አለኝ ማለቴ አብሮኝ አለ ያልኩት ረዳቴ ያገባሃል በእኔ ሕይወት እያልኩኝ በራሴ ነገሬን ከጨረስኩኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሌት ይነጋል ሠማዩም ይጠራል የታመነ ከእርሱ ጋራ ያርፋል ሌት ይነጋል ሠማዩም ይጠራል የታመነ ከእርሱ ጋራ ያልፋል ሌት ይነጋል ሠማዩም ይጠራል የታመነ ከእርሱ ጋራ ያድራል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ