Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ማደሪያው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በልቤ አድሮ የነበረ ኮተታ ኮተት ቆሻሻው ተጠርጐ ወጣ ለቀቀ ስፍራውን ለሚገባው ታጠበ ጸዳ አማረ ተሸላለመ ለጌታ ንጉሤን ሾምኩት በልቤ ሳመልከው በደስታ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ ውዴ በበር ላይ ቆሞ ሲያንኳኳ ደጄን ሲመታ የሕይወት እንጀራን ይዞ አዘጋጅሮልኝ ገበታ ነፍሴን ሊያጠግባት ከፍቅሩ ዘልቆ ሲገባ ከቤቴ ነገር ሁሉ እንዳልነበረ ተቀያየረ ሕይወቴ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ ቃሉን ገለጠ ለነፍሴ የጌታ መንፈስ መምህሩ ገብቶኛል ተረድቻለሁ ለካስ እንዲህ ነው ነገሩ ውዴ ሆኖኛል ለእኔ እኔም ለእርሱ ሆኛለሁ ለሌላው እንዳልሆን ሆኜ በቃል ኪዳን ታስሬያለሁ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ