Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ማነው እንደ ኖህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዳዊት በዮናታን ዮናታን በዳዊት ፍቅር ሲጀምር በነገስታት ቤት በነፍስ ሲታሰር የፍቅር ኪዳን አይለዋወጥ ፌዝ የለም ነበር ሳኦል ሊገድለው ሲሻ ዳዊት ያስመልጥ ነበር ቅን ዮናታን የፍቅር ትርጉም ሲገባኝ እኔ አንድ አላየሁም በዚህ ዘመኔ ትናንት ሰው ሲሆን የወደድኩት ዛሬ ኣውሬ ሆኖ ባይኔ አየሁት ማታ በፍቅር የማለልኝ ጠዋት ሰማሁት ሲዝትብኝ ሲለዋወጥስ የጉራማይሌ እጅጉን አዘንኩ ሲረሳ አምላኬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዬ ክርስትናዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማነው እንደ ኖህ ኣለምን በጽድቁ የኮነነው ኣንደበቱ ዝም ብሎ ህይወቱ የሚያወራው በፍርድ ሚዛን ላይ ራሱን አስቀምጦ ወንድሙን የሚያርድ በዝቶአል ከቃሉ አብልጦ አታርገው ባዳ ኣታርገው ከንቱ እቀፈው እንጂ እንደበፊቱ ደም የፈሰሰው ቀራንዮ ላይ ለዚህ እኮ ነው አንለያይ አንለያይ!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እስኪ ምን አልከን ስንበላላ ስንነካከስ ስንጨራረስ ጌታችን ምን ትለን ይሆን እስኪ ምን አልከን (፪x) ቀንና ሌሊት መልካም አሳቢ ለክፉ ነገር መልሱ ነው እምቢ ዘመኑን ሙሉ ደግ እየኖረ ፍቅር ሰባኪ ለእውነት ያደረ ግን ይገርመኛል የዚህ ሰው ሕይወት ምድር መከራ ጭንቅ የሆነችበት ለእውነት ባደረ ምላሹ ሌላ ምነው ይሄ ሰው ሚገፋው በዛ አይሳመው እንጂ ልክ እንደ ይሁዳ ያሴርበታል ሄዶ ከጓዳ መንገዱ ቢመስል ውሎው ከጌታ ልቡ ዴማስ ነው ሲገለጥ ማታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዬ! ክርስትናዬ!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘመኑን ሙሉ ቤቱ አገልግሎ በታማኝነት አምላኩን ብሎ ደፋ ቀና ሲል ሰጥቶ ሕይወቱን ድንገት ወደቀ ጥሎ ብርታቱን በኃይሉ ጊዜ ያላነሱት ዛሬ ሲወድቅ አስታወሱት ከሰገባቸው ሰይፋቸው ወጣ የትናንት ድካም ሁሉ እስኪረሳ እንዳይመለስ እግዜሩን ፈርቶ ወንድሙ ቆሞኣል ቢላውን ስሎ ታዲያ ይሄ ሰው እንዴት ይመለስ ፍርድ ካልመጣ ከሰማይ መቅደስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዬ! ክርስትናዬ!!
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ