Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ማራናታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የመምጣትህ ነገር የመጨረሻው የነገርከን ትንቢት እየሆነ ነው ናፍቆቱ አስባለኝ አሜን ማራናታ ላይህ ጓጉቻለሁ ኢየሱስ የኔ ጌታ ጌታ ኢየሱስ አትመጣም ወይ የደማልኝን ጎንህን ልይ አንተን ለማየት አይኖቼ ሻቱ ቶሎ ናልኝ ኢየሱስ የናዝሬቱ ካንተ ጋር ልዋል ካንተ ጋር ልደር እንደ ዮሐንስ በደረትህ ሥር ደስታ የምለው ትልቁ እርካታዬ አንተ ያለህበት ስኖር ነው ጌታዬ በሌለህበት ከማገኝ ድሎት ምድረበዳ ላይ ካንተ ጋር ልሰንብት አንተን የማየት ናፍቆት ገባብኝ እንደ ጓጓሁኝ መች እቀራለሁኝ ከአመፃ ብዛት ፍቅር ቀዘቀዘ ሰው ወንድሙን ገሎ መቼ ተወቀሰ አመፀኞች በዙ ክፋቱ ጨምሮ ተላልፈው ተሰጡ ለማይረባ አዕምሮ የድሆች ዳኛ የሁሉ አለቃ ና እና ከልክለው ለቅሶአችን ይብቃ የእናቶች እምባ ይላል ዋይ ዋይ ሩህሩህ ጌታ አትመጣም ወይ ቤተ ክርስቲያን ተነሺ እና አብሪ ፍቅርን ለጣሉ እንዳትዘምሪ የገሃነም ደጅ ለካ ጥላቻ ነው ማይቋቋምሽ ሰይፍሽ ፍቅር ሲሆን ነው ጦር መሳሪያውን ፍቅር ያደረገ ጠላቱን ረቶ ወንድም አደረገ የሰው ጠባብ አፍ የሚጎርስ እህል ክፉ አንደበት አክሏል ሲዖል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትመጣም ወይ ማራናታ አናርፍም ወይ ማራናታ (2X) ና ና ና ና ና ማራናታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃሳዊ መምህራን ነብያቶች በዙ ተናገረኝ ባዮች ለገንዘብ የተገዙ ለታመመው ምስኪን እንግዳ ማረፊያ በሽታው ሳያንሰው በፀሎት ሰበብ ዝርፊያ ደምህ ተረግጦ ገንዘብ ገነነ አንተን ያወቀ ሰው ክፉ ሆነ ነዋይ ሚያፈቅር ትውልድ ተነሳ ያረክለትን ምህረት የረሳ ፈውሱ ለታይታ ለንግድ ቀረበ በአዳኙ ስም ገንዘብ ተሰበሰበ ገበያው ደርቶ በወንጌል ሰበብ ስንቱን ታዘብነው አወይ ጉድ አጀብ በሰጠው ፀጋ የሆነ ነጋዴ በፍርድ ቀን የሚል ነው ወይኔ ጉዴ መምጣቱ አይቀርም የእረኞች አለቃ ስለበጎቹ የሚራራ ጠንቃቃ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትመጣም ወይ... ና ና...
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወደ ዓለም ሂዱ ወንጌልን ስበኩ ነበር የተባልነው መስክሩ ታደጉ ሰው ግን ካስማ ሰርቶ ወንበሯን ወደደ መምህር እና ጌታ መባልን ለመደ ወንጌል እንስራ አንቱታው ቀርቶ ይሸለም የለ ወይ የሰራ ተግቶ ከታበይንበት ዙፋናችን እስኪ እንውረድ ለጌታችን አላወጣንም አጋንንቶችን አልፈወስንም ወይ በሽተኞችን ጌታ በስምህ ብዙ አድርገን አላውቃችሁም ስለምን አልከን ከሚሉት ወገን እንዳይሆን ሂወቴ መብራቴን ላብራ ሳይጎድል ዘይቴ እስክተመጣልኝ ወይ እስክትወስደኝ እየጠበኩህ እፀናለሁኝ ና ና...
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ