Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መቼም አይተወኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መቼም መቼም መቼም አይተወኝ (፪x) ሸምበቆ አይደል ስደገፈው ሚያንሸራትተኝ መቼም አይተወኝ መቼም መቼም መቼም አይረሳኝ (፪x) ሰው አይደል መንገድ ላይ ጥሎ ግራ የሚያጋባኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ ገንዘብ እኮ ነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእናቴ ማህጸን ገና ገና ሳለሁኝ እዛው ውስጥ እያለሁኝ ነው እኮ በስም ያወቀኝ የጸጉሬ ልክ እንኳን በእርሱ የተቆጠረ ነው ኧረ እግዚአብሔር አይተወኝም ኪዳኑ ጽኑ ነው ዝም ብዬ ላምልከው ጐልያድን ሳልፈራው ዝም ብዬ ላምልከው ዮርዳኖስን ሳልሰማው ጌታ በስራ ላይ ነው ጌታ በስራ ላይ ሸለቆዬን ይሞላዋል ደመናም ሳላይ በእኔ ሳይሆን በእርሱ ሰዓት ተራምዶ ይደርሳል ነገሬን በብዙ ክብር ሰርቶ ይጨርሳል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መቼም መቼም መቼም አይተወኝ (፪x) ሸምበቆ አይደል ስደገፈው ሚያንሸራትተኝ መቼም አይተወኝ መቼም መቼም መቼም አይረሳኝ (፪x) ሰው አይደል መንገድ ላይ ጥሎ ግራ የሚያጋባኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ ገንዘብ እኮ ነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሠማያት ወፎች እንኳን ሳይዘሩ ሳያጭዱ ይኸው ይኖሩ የለም ወይ በእርሱ እየተረዱ ይልቁንስ እኔ ደግሞ በደም ተገዝቼ እንዴት ልፍራ እንዴት ልሸበር ከክፉ ገብቼ ዝም ብዬ ላምልከው ጐልያድን ሳልፈራው ዝም ብዬ ላምልከው ዮርዳኖስን ሳልሰማው ጌታ በስራ ላይ ነው ጌታ በስራ ላይ ሸለቆዬን ይሞላዋል ደመናንም ሳላይ በእኔ ሳይሆን በእርሱ ሰዓት ተራምዶ ይደርሳል ነገሬን በብዙ ክብር ሰርቶ ይጨርሳል ጨለማው ሲመስል በእርሱ ዘንድ አይጨልምበትም አሃሃሃሃ አይጨልምበትም ነገሬን ሊሰራ ነው እንጂ ጌታ በውበት አሃሃሃሃ ጌታ በውበት የሰዎችን ልጆች ከልቡ መቼ ያስጨንቅና አሃሃሃሃ መቼ ያስጨንቅና ዘመናት ያመጣል ሊምላ አፉን በምሥጋና አሃሃሃ አፉን በምሥጋና ከፍ አደርገዋለሁ ከፍ አደርገዋለሁ የርስቴ ጌታ ደራሼ እርሱ ነው (፬x) ከፍ አደርገዋለሁ ከፍ አደርገዋለሁ የርስቴ ጌታ ደራሼ እርሱ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ