Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መዳኔ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሕይወቴን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ የሕይወቴን ስርዓት ቀየረው ጌታዬ በሞቱ አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሞት በሕይወት ተሸነፈ አለቅነቱ ተገፈፈ መውጊያው ከእጁ ተለየው የእግዚአብሔር ልጅ ገጠመው ሲኦል የታል ድል መንሳቱ የዘመናት ማስፈራቱ የትንሣኤው ጌታ ረታው የድል ንጉሥ የበረታው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብርና ወርቅ በማይገዙት ብል ወይ ዝገት በማይበሉት ዘላለሜ ተጠበቀ ሞት በኢየሱሴ ወደቀ የስጋን ሞት ማልፈራበት ለዘላለም ምከብርበት መዝገብ አለኝ ከወደላይ ከምድሩ ጋር ማይተያይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል መትረፌ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ለወለደኝ እንደገና አዎ እንደገና ክብር ይሁን ምስጋና ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ሰው ላረገኝ እንደገና አዎ እንደገና ክብር ይሁን ምስጋና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል መትረፌ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከዚህ በላይ ምን ይደንቀኛል ከዚህ በላይ ምን ይገርመኛል መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ