Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምድር አለፈላት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምጹን ይሰጣል ሰራዊቱም ይህን ይመስላል መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው የማንኮራፋቱ ክብር የሚያስፈራ ነው በኮቴው በሸለቆው ውስጥ ይጐደፍራል በፍርሃት ላይ ይስቃል ፣ አይደነግጥም ከሰይፍ ፊቱን አይመልስም የመለከትን ድምጽ ሲሰማ እሰይ ይላል ገለባውንም እንደሚባላ እንደ እሳት ድምጽ ለሰልፍም እንደተዘጋጀ ለብርቱ ሕዝብ ያኮበኩባል እንደ ኃያላን ይሮጣሉ ከሰልፈኞችም በቅጥር ይወጣሉ እንደ ሌባም በመስኮት ይገባሉ እያንዳንዱ በመንገዱ ይራመዳል የራሱን መንገድ ይጠበጥባል ከእነርሱ የሚያመልጥ የለም ምድሪቱም ከፊታቸው የተነሳ ትናወጣለች እነሆ እንዲህ ያለ ሠራዊት በምድረ ኢትዮጵያ ይገለጣል አሜን! ሃሌሉያ!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ምድር አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ምን ዓይነት ሰራዊት ነው የመጣው ምን ዓይነት ሰራዊት ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልኩ የፈረስ ሩጫው የፈረስ አንዴ ከገባ የማይመለስ ዓይኑ የፈረስ ድፍረት የፈረስ አንዴ ከመጣ የማይመለስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ምድር አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ምን ዓይነት ሰራዊት ነው የመጣው ምን ዓይነት ሰራዊት ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንገቱ ጋማ እንደለበሰ እየጋለበ እየገሰገሰ ዘው ብሎ ገባ ጦር ሜደ መሃል ፈረሱ እንደሆን ሰልፍን ይወዳል ከት ብሎ ይስቃል በፍርሃት ላይ አይመለሥም ጦርነት ሳያይ እርሱ ግድ የለው ጭራሽ ይሮጣል አይደነግጥ ኧረ እሰይ ይላል ጦርነት ሽቶት ደስታ የሚሞላ ከፈረስ በቀር ማን አለ ሌላ ልክ እንደ ፈረስ የሚያስፈራ ሰራዊት መጥቷል ኃይል የተሞላ ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ኃያላን መጡባት ምድር አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ኃያላን መጡላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ጌታ ደረሰላት ምን ዓይነት ሰራዊት ነው የመጣው ምን ዓይነት ሰራዊት ነው (፪x) እንደ ብርቱ ሕዝብ ያኮበኩባል በሩን ብትዘጉ በመስኮት ይገባል አንዱ ካንዱ ጋር ሳይገፋፋ አንዱ በሌላው ሳይገፋፋ መንገዱን ይዞ ቀጥ ብሎ ይሄዳል በራሱ መንገድ ይጠበጥባል በሰልፍ መሃከል በፍልሚያው ስፍራ የራሱን ወገን ስለሚያጣራ ተሳስቶ ረስቶ በወንድሙ ላይ አይለውጠውም ለይቶ ሳያይ ስለዚህ መቁሰል መሰነከካከል በፍፁም የለም በእርሱ መሃከል ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ኢየሱስ መጣላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ምህረት ወረደላት ምን ዓይነት ሰራዊት ነው የመጣው ምን ዓይነት ሰራዊት ነው (፪x) ይሄ ሰራዊት በሰልፍ ሲያልፍባት ዘንድሮስ ጉድ ነው ምድር ፈርዶባት ትናወጣለች ይህንን አይታ በተራራው ላይ ኮቴውን ሰምታ በእቅጥቃጤ ያናውጧቷል እንቆቅልሿን ይፈቱላታል እስራቷንም የሚበጣጥስ ሰራዊት መጥቷል የሚገሰግስ ባታምነው እንኪ አንተም እኮ አለህ የዚህ ሰራዊት ዋነኛ አባል ነህ አታውቂም እንጂ አንቺም እኮ አለሽ የዚህ ሰራዊት ዋነኛ አባል ነሽ ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) እኛ መጣንባት ምድር አለፈላት (፪x) እኛ መጣላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ሰራዊት በዛላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) እኔ መጣሁላት ምን ዓይነት ሰራዊት ነው የመጣው ምን ዓይነት ሰራዊት ነው (፪x) እጁን ሲጭን ደዌ ይፈወሳል በስብከታቸው ሰው ይመለሳል በትምህርታቸው የስህተት ትምህርት ሊነቀል ??? ከስር ከመሰረት ዝማሬንማ ከጀማመሩ መናፍስቶችን ያራውጣሉ ጌታ መድሃኒት ስላደረጋቸው ለምድሪቱ ፈውስ መፍትሄ አላቸው ተረኛ አድርጐ ስለላካቸው ለሰራተኞች ልቀቁላቸው እኛ እንቢ ብንል ሊሆን ግድ ነው የሰራዊቱ መሪ እግዚአብሔር ነው ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር አለፈላት (፪x) ኃይለኞች መጡላት ምድሬ አለፈላት (፪x) ጌታዬ ጐበኛት ምድሬ አለፈላት (፪x) ሰራዊት መጣላት ምን ዓይነት ሰራዊት ነው የመጣው ምን ዓይነት ሰራዊት ነው (፪x) አላማቸውን ለገንዘብ ሲሉ ለጥቅማጥቅም የማይደለሉ ለያዙት እውነት ቆራጦች ናቸው በፍፁም የለም የሚያስፈራቸው ውስጣቸው በቃል ስለተሞሉ ስራ እያላቸው ቁጭ የማይሉ ቀልድና ተረት የማያወሩ የሚሯሯጡ ወደ መከሩ እነዚህ ናቸው ሰራተኞቹ ለእግዚአብሔር ስራ ልብ አድርሶቹ እነኛዎቹም አበቃላቸው ሰራዊቶቹን ጌታ አስነሳቸው ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ቆራጦች መጡባት ምድር አለፈላት (፪x) ጌታ ሰው ላከላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) መፍትሄ ተገኘላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ኃይለኞች መጡላት ማነው የሰራዊቱ አለቃ ማነው የሰራዊቱ (፪x) የሰራዊቱ ዋና አለቃ ጌታ እግዚአብሔር ትዕዛዝ አወጣ ከፈተላቸው የምድሪቱን በር ያለውን እርግማን እስኪሰባበር እነርሱም ቆራጥ ወሳኞች ናቸው የተሰማሩ በየድርሻቸው ውስጣቸው ፀጋ ስለተሞሉ ሲጠባበቁ እስካሁን አሉ ከእግዚአብሔር አብ እንኳን ቃል ወጥቶ ተቁነጥኗል ውስጣቸው ሞልቶ የልቡን ሃሳብ ሊፈጽሙ ነው ዞር በሉላቸው ጊዜው የእነርሱ ነው ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ሰራዊት መጣባት ምድር ጉድ ፈላባት (፪x) ወሳኞች መጡባት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ልፍስፍስ ጠፋላት ኢትዮጵያ አለፈላት (፪x) ወሳኞች መጡላት "መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ"
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ