Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መድኃኒዓለም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የፍቅር አምላክ የሁሉም (፫x) ደስ ደስ ይለኛል ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም (፪x) መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (፪x) መድሃኒዓለም አይጠገብም የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃሃ ኢየሱስ (፪x) ኢየሱስ የምለው ምህረት ተደርጐልኝ ቆሜ መሄዴ ነው ሞኝ ሆኜ አይደለም ወይም ተታልዬ ኢየሱስ የምለው ሁሉን ነገር ጥዬ ገብቶብኝ ነው እንጂ ታላቁ ፍቅር ደቀ መዝሙር ሆንኩኝ ሳላንገራግር አሸንፎኝ በፍቅር አደረገኝ ደቀ መዝሙር (፪x) ከፍቶልኝ ትልቁን በር አደረገኝ ደቀ መዝሙር(፪x) አሃሃ የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ቅንነት ያለበት ሁልጊዜ እውነተኛ ቢፈለግ ቢፈለግ ዓለምም ቢዞር አንድም አይገኝም እንደእግዚአብሄር የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ኢየሱስ አለልኛ ታማኝ ባልንጀራ ኢየሱስ አለልኛ የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ኢየሱስ አለልኛ የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ኢየሱስ አለልኛ የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ታማኝ ባልንጀራ ኢየሱስ አለልኛ የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ቅንነት ያለበት ሁልጊዜ እውነተኛ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የፍቅር አምላክ የሁሉም (፫x) ደስ ደስ ይለኛል ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም (፪x) መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (፪x) መድሃኒዓለም አይጠገብም የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃሃ ቸሩ መድሃኒዓለም የዓለም መድሃኒት ለእኛ የደረሰ በአስጨናቂው ሌሊት ሥሙ ይታወጅ በአገሬ ላይ የኢትዮጵያ አምላክ እርሱ አይደለም ወይ ዘንዶውንም ወጋ ረሃብን ቆራረጠ ለሃገሬ ልጆች ምግባቸውን ሰጠ የኢትዮጵያ አምላክ (፪x) ሥምህ ይባረክ (፪x) የኢትዮጵያ አምላክ ሥምህ ይባረክ የእኛ አምላክ ሥምህ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ሥምህ ይባረክ የእስራኤል አምላክ ሥምህ ይባረክ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ