Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መድኃኒታችን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር አምላክ እኛን በመውደዱ በዘለዓለም ምክሩ በበጐ ፈቃዱ ውድ ልጁን ልኮ ከኃጥያት አዳነን ገንዘቡም ሊያደርገን ዋጋ ከፍሎ ዋጀን መድኃኒታችን ከአመፅ ተቤዠን በደሙ አንጽቶ ለእራሱ ቀደሰን የመንግሥቱም ወራሽ ወገን አደረገን የናዝሬቱ ኢየሱስ በፀጋ ተሞልቶ የእግዚአብሔር መንፈስ በኃይል ተቀብቶ ሕዝቡን እየፈታ ዞረ እየፈወሰ የዲያቢሎስንም ሥራ እያፈረሰ የአምላካችን ማዳን የታዳጊነቱ ዝናውም ሲነገር የኃያልነቱ ጠላት ተቀጥፈዋል ነደደ:መኣቱ ሊቀ ካህናቱ የአይሁድም አለቆች ሄሮድስ ጲላጦስ የዛ ዘመን ዳኞች ቢመረምሩትም በደል አጡበት ጻድቅ ነው ጌታችን የለውም ስህተት ነውርና እድፍ ነቀፋ የሌለው መስዋዕት በመሆን ስለ እኛ የሞተው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጀርባውን በጅራፍ በእጅጉ ገርፈው እጆቹን እግሮቹን በምስማር ቸንክረው በመስቀል አዋሉት እንደ በደለኛ የነፍሳቸውን ዋስ ያን ታማኝ እረኛ የሚያደርጉትን ባለማወቃቸው አብ ኃጥያታቸውን እንዳይዝባቸው እርሱ ግን ማለደ ይቅር እንዲላቸው መተላለፋችን ተግሳጽ ውጣታችን ደዌ ህመማችን ስቃይ መከራችን በምህረቱ አዋጅ ወደቀ ከእዳችን በኢየሱስ ቤዛነት ተሻረ ሞታችን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእርሱ ስላገኘን ሰላምና እርካታ ሃዘንን በደስታ ዋይታን በዕልልታ ስለ ለወጠልን ይክበር የእኛ ጌታ በአንተ ስላገኘን ሰላምና እርካታ ሃዘንን በደስታ ዋይታን በዕልልታ ስለ ለወጥክልን ይክበር የእኛ ጌታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ