Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምድረበዳው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድረበዳው ተዐምር መሥሪያ ነው ፣ ባዶ ነገር ሙላትን ያያል ፤ ሰው አለቀ አበቃ ሲል ፣ የአንተ ተዐምር ይጀምራል አየሁ በዐይኔ የአንተን በጐነት ፣ በቀን በሌት ክንድህ ሲረዳኝ ፤ በማዕበሉ በወጀቡ ላይ ፣ ከፊት ቀድመህ በድል ስትመራኝ (፪x) አይቼሃለሁ ከወዳጅ ይልቅ ወዳጅ የሆንከኝ አይቼሃለሁ አንተ ብቻ ነህ ክብር ያሳየኸኝ አይቼሃለሁ ይሆናል ያልክልኝ ሆኗል በሕይወቴ አይቼሃለሁ ድካሜን ሽረህ ሆንከኝ ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያሰበውን ያቀደውን በሕይወቴ ፈጸመና ድንቅን ሰርቶ አስደነቀኝ የእኔ ጌታ እንደገና አዲስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ጽፎ ሰጠኝ ከሰማይ እርሱ ካለ ሆነ እኮ ነው የለበት አዝዥ ከልካይ በአንተ መታመኔ አዋጣኝ ጌታዬ አላፈርኩብህም ያዋጣኛል ብዬ ጠላቴም ወዳጄ ግርም እስከሚለው ይሄው ተዐምርህን በዘመኔ አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድረበዳው ተዐምር መሥሪያ ነው ፣ ባዶ ነገር ሙላትን ያያል ፤ ሰው አለቀ አበቃ ሲል ፣ የአንተ ተዐምር ይጀምራል አየሁ በዐይኔ የአንተን በጐነት ፣ በቀን በሌት ክንድህ ሲረዳኝ ፤ በማዕበሉ በወጀቡ ላይ ፣ ከፊት ቀድመህ በድል ስትመራኝ (፪x) አይቼሃለሁ ከወዳጅ ይልቅ ወዳጅ የሆንከኝ አይቼሃለሁ አንተ ብቻ ነህ ክብር ያሳየኸኝ አይቼሃለሁ ይሆናል ያልክልኝ ሆኗል በሕይወቴ አይቼሃለሁ ድካሜን ሽረህ ሆንከኝ ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአንተ እጅ ነው ሁሉ ነገር የሁሉ ቁልፍ የአንተ ብቻ ይሁን ያልከው ሲሆንልህ አይቻለሁ የለህ አቻ ሞተውን ያበቃውን ቃል አውጥተህ ትጥራለህ ተዘጋው ደጅ ገብተህ ሰላምህን ታውጃለህ በአንተ መታመኔ አዋጣኝ ጌታዬ አላፈርኩብህም ያዋጣኛል ብዬ ጠላቴም ወዳጄ ግርም እስከሚለው ይሄው ተዐምርህን በዘመኔ አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድረበዳው ተዐምር መሥሪያ ነው ፣ ባዶ ነገር ሙላትን ያያል ፤ ሰው አለቀ አበቃ ሲል ፣ የአንተ ተዐምር ይጀምራል አየሁ በዐይኔ የአንተን በጐነት ፣ በቀን በሌት ክንድህ ሲረዳኝ ፤ በማዕበሉ በወጀቡ ላይ ፣ ከፊት ቀድመህ በድል ስትመራኝ (፪x) አይቼሃለሁ ከወዳጅ ይልቅ ወዳጅ የሆንከኝ አይቼሃለሁ አንተ ብቻ ነህ ክብር ያሳየኸኝ አይቼሃለሁ ይሆናል ያልክልኝ ሆኗል በሕይወቴ አይቼሃለሁ ድካሜን ሽረህ ሆንከኝ ጉልበቴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ