Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መገረም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መገረም ገብቶበት ቃል እንደጠፋዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የልቤን ለመግለጽ ቋንቋ እንዳጠረዉ በአሰራርህ ነፍሴ ተደንቃ ኖራለች ምሥጋናው አንሶባት እንባን ታፈሳለች ተባረክ ትልሃለች ተመስገን ትልሃለች ከፍ በል ትልሃለች ነፍሴ እጅግ ወዳሃለች (፪x) ከገመትኩትና ካሰብኩት በላይ ማዳንህ ሲገለጥ ከላይ ከሰማይ ሲደራረብብኝ ቸርነት ምህረትህ የምለው ሲጠፋኝ አምላኬ በፊትህ እንባ ቋንቋዬ ነው ይፍሰስ ከእግርህ ሥር ያለኝን ምሥጋና ያውጣው ይናገር ይገባሃልና የነፍሴ ስሜቷ ባክህ ዝም አትበል ተቀበላት ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መገረም ገብቶበት ቃል እንደጠፋዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የልቤን ለመግለጽ ቋንቋ እንዳጠረው በአሰራርህ ነፍሴ ተደንቃ ኖራለች ምሥጋናው አንሶባት እንባን ታፈሳለች ተባረክ ትልሃለች ተመስገን ትልሃለች ከፍ በል ትልሃለች ነፍሴ እጅግ ወዳሃለች (፪x) እንዲሁ ተመስገን ብዬ የማላልፈው ደግሞም በቋንቋዬ በቃል የማልገልጸው በዘመኔ ሁሉ ከቶ ማልረሳው አምላክ ቸርነትህ ለኔስ ብዙ ነው አቤት አሰራርህ እጅግ ይደንቀኛል መናገር ስጀምር እንባ ይቀድመኛል ለማመስገን ቋንቋ ቃል አጥሮኛልና በእንባዬ ላክብርህ ልውደቅ ልስገድና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መገረም ገብቶበት ቃል እንደጠፋዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የልቤን ለመግለጽ ቋንቋ እንዳጠረው በአሰራርህ ነፍሴ ተደንቃ ኖራለች ምሥጋናው አንሶባት እንባን ታፈሳለች ተባረክ ትልሃለች ተመስገን ትልሃለች ከፍ በል ትልሃለች ነፍሴ እጅግ ወዳሃለች (፪x) እግዚአብሔር አምላኬ ሆንከኝ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ባርኮት ከቶ የት ይገኛል አንተን ያገኘሁ ቀን ቤት ኑሮዬ ሞላ ለዘመኔ ሁሉ ተገኘለት መላ ምላሽ ባይሆነኝም ይህ የኔ ምሥጋና ላደርግ የምችለው ይሄንን ነውና ስለዚህ ተባረክ እላለሁ ከነፍሴ የምወድህ ጌታ ኢየሱስ ንጉሤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መገረም ገብቶበት ቃል እንደጠፋዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የልቤን ለመግለጽ ቋንቋ እንዳጠረው በአሰራርህ ነፍሴ ተደንቃ ኖራለች ምሥጋናው አንሶባት እንባን ታፈሳለች ተባረክ ትልሃለች ተመስገን ትልሃለች ከፍ በል ትልሃለች ነፍሴ እጅግ ወዳሃለች
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ