Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምህረት አልወረደም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየመሽ ነጋ እየነጋም መሽ ዛሬም ጉስቁልና ከምድሪቱ እልሸሸ ሁካቴ የፀናበት የአልጋ ቁራኛ ሰው ታሞ ማያገግም ማቁን አለበሰው ቀባሪ ደከመው ግራ ቅኝ እሬሳ ሃዘን ተቀማጩም ዛሬም አልተነሳ ጥቁር የለበሰ የተላጨ ፀጉሩ ወዳጁን ያጣ ሰው ፈሷል በመንደሩ አሂሂ ፈሷል በመንደሩ ዛሬም ገና ነው ገና ነው ምህረቱ አልወረደም የሃገሬ ንዳድ ዛሬም አልበረደም አዎ ገና ነው ቁጣው መቸ ሰከነ በሽታና ርሃብ ባገሬ በወንዜ ገነነ ከማዶ ይሰማል እሪታ ከሩቅ የሞት ልጆች ለቅሶ ዋይታ የሚሰቅቅ አፅናኝ ሆይ ውረድ ወደ ምድር ምሕረትህ ይጐብኘን ይውደቅ የሞት በትር አፅናኝ ሆይ ማረን ጌታችን ፈጽመህ አትቅጣን ጠበልክን እርጨን ጠምቶናል አጠጣን ታማሚው ይፈወስ የራበው ሰው ይጥገብ የፍርድ አዋጅ በቅቶ ምህረቱ ይነበብ ከትናንት ዛሬ ይሻል ይሆን ብለን የበጐ ቀን ያለህ አልመጣም ጠብቀን የነገዋ ፀሐይ ሙቀት ይዛ ትምጣ የሃገር ልጅ በርዶታል ድሪቶም ስላጣ በረሃብ ጉስቁልና በጥማት ተቃጥሎ በብርድ ተጠብሶ በፀሐይ ከሳስሎ ኑሮ እንደሬት መሮት ለሞቱ የሚጐመጅ በጐዳናው ከፈፍ ተዘርግቷል እድጅ አሂሂ ተዘርግቷል እደጅ ዛሬም ገና ነው ገና ነው ምህረቱ አልወረደም የሃገሬ ንዳድ ዛሬም አልበረደም አዎ ገና ነው ቁጣው መቸ ሰከነ በሽታና ርሃብ ባገሬ በወንዜ ገነነ ከማዶ ይሰማል እሪታ ከሩቅ የሞት ልጆች ለቅሶ ዋይታ የሚሰቅቅ አፅናኝ ሆይ ውረድ ወደ ምድር ምሕረትህ ይጐብኘን ይውደቅ የሞት በትር አፅናኝ ሆይ ማረን ጌታችን ፈጽመህ አትቅጣን ጠበልክን እርጨን ጠምቶናል አጠጣን ታማሚው ይፈወስ የራበው ሰው ይጥገብ የፍርድ አዋጅ በቅቶ ምህረቱ ይነበብ ክራራይሶ (፪x) እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ