Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምህረት ወረደ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"መምህር ሆይ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች ሙሴም እንደዚህ ያሉት እንዲወገሩ በህግ አዟል አንተስ ስለእርሷ ምን ትላለህ" ባያድላት እንጂ ቀኑ ቢከፋባት እንደአንተዉ እንደ እኔ ወግ ያናፈቃት እንደአንቺው እንደእኔ ወግ እየናፈቃት ተኳኩላ ወጣች ፀሐይ ስታልቅባት ሳያት ሆዴ ባባ እንዴት ልታደጋት ምነው እንደህልሟ በክብር በተዳረች ለጠፊ ለአላፊ እንቃ??? አካሏን ሸጠች ኀጢአት የሌለበት ይህ ሰው ይፍረድባት እኔ ሲታየኝ ይህች ሴት ቀን አላት ምህረት ወረደ ከላይ (ከላይ (፫x)) አዳኟ ይቅር አላት ኀጢአት ያልተገኘበት ማን ይሆን ሚፈርድባት ከእንግዲስ በቃው በለው አውጥቶ ሰው ለጣለው ለተታለው ለዚያው ሰው እግዚአብሔር እቅድ አለው ቆሻሻውን ይጠርግና እህህ ሸልሞ ያቆመዋል ሰው አበቃ ባለ ቀን እግዚአብሔር ይጀምራል (፪x) ዙሪያ ሲሰካ??? ቀን ሲጨላልም አካሏን ሸጣ ውላ ብታድር ለአፍታሪክ ??? ብቻ አትፈልግም እንደሰው ሃሳብ እስቲ ዘመርላት??? ስም ተለጥፎባት ብትከሰስ ሁሉን የሚያየው ዳኛ ጋር ስትደርስ አትፍሪ ብሎ ምህረት ለገሳት ሰው ያጨለመውን ቀን አወጣላት (ያነሳል) ኀጢአተኛውን ሰው (ያነሳል) ሸልሞ ሊያቆመው (ያነሳል) ለክብሩ መግለጫ (ያነሳል) ክብር እቃ ሊያደርገው (ያነሳል) የቆሸሸውን ማንጻት (ያነሳል) ማንጻት ነው ልማዱ (ያነሳል) ቀን አለ ቀን አለው (ያነሳል) በኀጢአት ለተጐዱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ