Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መልሰኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እረጅሙን ጐዳና በጽድቅ እንዳልሄድኩኝ አንተን እንዳላሳዝን ፊትህ እንደማልኩኝ ዛሬ ምነው ጠፋኝ አቅም አጠረኝኝ እኔ ነኝ ጥፋተኛ እኔን እኔን ማረኝ ዕንቁዬን ሜዳ ጥዬው ብቻዬን ቀረሁኝ ጌታ ሆይ መልሰኝ ምህረት አድርግልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልሰኝ ወደድሮዬ ፣ መልሰኝ ወዳስተማርከኝ መልሰኝ ወደጓዳዬ ፣ መልሰኝ ወደነገርከኝ አንተን ተጣልቼ እንዴት እሆናለሁ ከአንተ ተስማምቼ እኔስ እኖራለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስታበይ ገሥጸኝ ሳጠፋ ቅጣኝ መንፈስህን ከእኔ አትውሰድብኝ አንተ ዝም ካልከኝ ምንስ ይውጠኛል የአንተ ዝምታ እኮ አፍ አለው ያወራል ብቻ ይሁን እንጂ የነገርከኝ ኢየሱስ ያልከኝ እኔስ ከሃሳብህ ጋር እስማማለሁ ይሁን እንዳልከኝ (፪x) ብዙ የለፋሁበት ያከማቸሁት ሃብቴ ከእጄ ላይ ተበተነ ሳላውቀው ከጥማቴ የተቀደስኩለት ከዳኝ ማንነቴ አወይ አለመታዘዝ አሻፈረኝ ማለቴ አይረባህም ስትለኝ አንተን አለመስማቴ ዛሬ ግን ገብቶኛል አድሰኝ አባቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልሰኝ ወደድሮዬ ፣ መልሰኝ ወዳስተማርከኝ መልሰኝ ወደጓዳዬ ፣ መልሰኝ ወደነገርከኝ አንተን ተጣልቼ እንዴት እሆናለሁ ከአንተ ተስማምቼ እኔስ እኖራለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጴጥሮስ ሓዋርያው አልክድህም ያለው ዶሮ ሳይጮህ በፊት ሶስት ጊዜ ነው የካደው ነገር ግን ምህረትህ እጅግ ስለበዛ አስበህ ለወጥከው ሰው አደረከው ጌታ ብቻ ይሁን እንጂ የነገርከኝ ኢየሱስ ያልከኝ እኔስ ከሃሳብህ ጋር እስማማለሁ ይሁን እንዳልከኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ