Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መልካም ነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ ኧረ እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ ቃላት ባጣ የቱን ጀምሬ እንደምጨርስ ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ ኦ ቃላት ባጣ ከየት ጀምሬ እንደምጨርስ ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ መልካም ነዉ እያሉ ዘመሩልህ ወንድሞቼ መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ መልካም ነዉ እያሉ አዜሙልህ ወዳጆቼ መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀው (፪x) ለእኔ መልካም በማሰብ የታወቀው (፪x) ሰው ሁሉ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ ሀገር ሁሉ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ (፫x) በእናቴ ማህፀን ሳለሁ አጥንቶቼም ሳይዋደዱ ደፋ ቀና ስል አድጌ እግሮቼም ቆመው ሲሄዱ (፪x) ሳልፈጠር የተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ መልካም እየሆንክ እስከ ዛሬ እኔን እረዳህ (፪x) መልካም ነዉ እያሉ ዘመሩልህ ወንድሞቼ መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ መልካም ነዉ እያሉ አዜሙልህ ወዳጆቼ መልካም ነዉ አየሁህ እኔም በሕይወቴ ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀው (፪x) ለእኔ መልካም በማሰብ የታወቀው (፪x) ሰው ሁሉ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ የሚያውቀኝ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ (፫x) ተመስገን ተመስገን ተመስገን የእኔ ጌታ ተመስገን ልበልህ ተመስገን ለዘለዓለም ተመስገን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ