Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መልካም የምስራች"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም የምሥራች ለሁሉ ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ ካልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ መልካም የምሥራች /4 አሮጌው ሰው ከነሥራው በጸጋው ኃይል ተገፈፈ እንደገና ተፈጠርን ትንሳዔው እኛን ወለደ የአብ ፍቅር ተገለጠ ጸጋው ከሁሉ በለጠ በልጁ ስላመንን ህይወት ተፈቀደልን ሠርቶ ስለጨረሰው ተፈፀመ ስላለ ከእኛ የምንጨምረው መመኪያ ድካምም የለ ከተስፋው ርቀን የነበረን በክርስቶስ ደም ቀርበናል ጥል በመስቀል ተገድሎ ከእግዚአብሄር ጋር ታርቀናል መልካም የምሥራች /4 (የለብኝ) የሰው ሥርዓት እየጠቀሱ የክስ መዝገብ ሚመዙ (ኩነኔ) የጌታን ምርጥ ለመኮነን በግፊያ ሲተራመሱ (ፍፁም ነው) ክርስቶስ ነው የጽድቅ ልብሱ ለፍተው አፍረት አፈሱ (መዳኔ) ከተሰሚነት ሥፍራቸው በኢየሱስ ደም ተቀነሱ መልካም የምሥራች /4 መልካም የምሥራች ለሁሉ የእግዚአብሄርን ህይወት በነፃ ተቀበሉ ካልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ ክብር /3x ላዳነን ክብር /3x ለጸጋው መልካም የምሥራች /8 መልካም የምሥራች ለሁሉ ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ ካልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ መልካም የምሥራች /4 አሮጌው ሰው ከነሥራው በጸጋው ኃይል ተገፈፈ እንደገና ተፈጠርን ትንሳዔው እኛን ወለደ የአብ ፍቅር ተገለጠ ጸጋው ከሁሉ በለጠ በልጁ ስላመንን ህይወት ተፈቀደልን ሠርቶ ስለጨረሰው ተፈፀመ ስላለ ከእኛ የምንጨምረው መመኪያ ድካምም የለ ከተስፋው ርቀን የነበረን በክርስቶስ ደም ቀርበናል ጥል በመስቀል ተገድሎ ከእግዚአብሄር ጋር ታርቀናል መልካም የምሥራች /4 (የለብኝ) የሰው ሥርዓት እየጠቀሱ የክስ መዝገብ ሚመዙ (ኩነኔ) የጌታን ምርጥ ለመኮነን በግፊያ ሲተራመሱ (ፍፁም ነው) ክርስቶስ ነው የጽድቅ ልብሱ ለፍተው አፍረት አፈሱ (መዳኔ) ከተሰሚነት ሥፍራቸው በኢየሱስ ደም ተቀነሱ መልካም የምሥራች /4 መልካም የምሥራች ለሁሉ የእግዚአብሄርን ህይወት በነፃ ተቀበሉ ካልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ ክብር /3x ላዳነን ክብር /3x ለጸጋው መልካም የምሥራች /8
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ