Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መምህሬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይኖቼን የከፈትህ ከጽድቅህም ቃል ያስተማረከኝ፤ የተሻለውን ምርጫ እንድመርጥ ማስተዋልን የሰጠኸኝ፤ አንተ አምላኬ እንደሆንህ በማወቄም እረፍት ሆነልኝ፤ ላመስግንህ እጄን ላንሳ በእድሜዬ ስላደረክልኝ 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ህግህ ፍጹም ነው ነፍሴን አለምልሟታል፤ ስርዓትህ የታመነ ነው ጥበበኛም አድርጎኛል፤ የአፍህ ቃል ትክክል ነው ልቤን ደስ አሰኘው፤ ትዕዛዝህ ብሩህ ነው አይኔን ለእውነት ከፈተው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ዓለም ሳይፈጠር የመረጥከኝ፤ ጊዜው ሲደርስ በአንድ ልጅህ ልጅህ ያደረከኝ፤)2× በርህራሄ ገመድ በፍቅርህ ሰንሰለት፤ (ስበህ የራስህ ያደረከኝ፤ አብ አባት ነህ ዓለም ሁሉ ይወቅልኝ) 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደምትመግብ ንስር ጫጩቶቿን፤ እንደምትሰበስብ ዘርግታ ክንፎቿን፤ እንደምታሳድግ ከልክላ ከክፉ፤ የአቅመቢስ ቀናቸውን ዘልቀው እስኪያልፉ፤ (ለእኔም አንተ እንዲሁ አይደለህም ወይ? ማምለጫ ዋሻዬ ክፉውን ቀን ከልካይ፤ እንደማንነትህ ሳይሆን ዝቅ ብለህ ያጎረስከኝ፤ የእድሜልክ መምህሬ "ሀ" ብለህ ያስቆጠርከኝ) 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገመድህ ርህራሄ ነፍሴን ያሰርክበት፤ ሰንሰለት ነው ፍቅርህ ከእግርህ ያዋልክበት፤ (አፍ ያልፈታው ፍቅሬ አንድ ሊል ጀመረ፤ በጉልበት አይደለም ከፍቅርህ ተማረ) 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ዓለም ሳይፈጠር የመረጥከኝ፤ ጊዜው ሲደርስ በአንድ ልጅህ ልጅህ ያደረከኝ፤) 2× በርህራሄ ገመድ በፍቅርህ ሰንሰለት፤ (ስበህ የራስህ ያደረከኝ፤ አብ አባት ነህ ዓለም ሁሉ ይወቅልኝ) 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በባሕር አስጥመህ ተበቀልክ ጠላትን፤ ውኃን እያፈለቅክ ሰንጥቀህ አለቱን፤ መናን እያዘነብክ በየማለዳው፤ የማዳንህ መንገድ ህዝብህ መች ገባው፤ (በማህጸን አደረ እንደ ሰው ወግ ልማድ፤ ላከው ወደ ምድር ቆጥሮ ዘጠኝ ወራት፤ ካልጠፋ ውብ ቦታ ካልታጣ ንጹህ ቤት፤ መረጥክለት ግርግም የከብቶችን በረት) 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተራራ ልብ ያለው ዝቅ ብሎ ስሞታል፤ ስንቱ ጠቢብ ነኝ ባይ ከእግሮቹ ስር ሰግዷል፤ (እረኞችም ነኩት አልናቃቸው ፍቅርህ፤ ሁሉን ያሰርክበት ልጅህ ነው ገመድህ) 2×
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ዓለም ሳይፈጠር የመረጥከኝ፤ ጊዜው ሲደርስ በአንድ ልጅህ ልጅህ ያደረከኝ፤) 2× በርህራሄ ገመድ በፍቅርህ ሰንሰለት፤ (ስበህ የራስህ ያደረከኝ፤ አብ አባት ነህ ዓለም ሁሉ ይወቅልኝ) 2×
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ