Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምን አለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ መጽሃፉ ምን አለ ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል መጽሃፉ ምን ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የአንቺ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ድል የእኔ ነው ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የራሴ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትሸነፋለህ አላለም ትዋረዳለህ አላለም ትታመማለህ አላለም ትደኽያለህ አላለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ መጽሃፉ ምን አለ ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል መጽሃፉ ምን ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የአንቺ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ድል የእኔ ነው ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የራሴ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ያልተጻፈ ነገር ለምን ታነባለህ እርሱ ያላለህን ለምን ነኝ ትላለህ ድልን ታገኛለህ ኢየሱስ ስላለህ በአምላክህ ተራራ ትለመልማለህ ያልተጻፈ ነገር ለምን ታነቢያለሽ እርሱ ያላልሽን ለምን ነኝ ትያለሽ ድልን ታገኛለሽ ኢየሱስ ስላለሽ በአምላክሽ ተራራ ትለመልሚያለሽ ትሸነፋለህ አላለም ትዋረዳለህ አላለም ትታመማለህ አላለም ትደኽያለህ አላለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ መጽሃፉ ምን አለ ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል መጽሃፉ ምን ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የአንቺ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ድል የእኔ ነው ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የራሴ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚአብሔር ቃል ያው ነው ይሰራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ የተሳለ ነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x) አጥንትን ጅማትን ለይቶ ይወጋል የውስጥን ስሜትን ይመረምራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x) የተሳለ ነው ፣ የተሳለ ነው (፬x) የእግዚአብሔር ቃል ያው ነው ይሰራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ የተሳለ ነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x) አጥንትን ጅማትን ለይቶ ይወጋል የውስጥን ስሜትን ይመረምራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x) የተሳለ ነው ፣ የተሳለ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ