Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምን ይለኛል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) የሆነልኝ ነገር ሚስጥሩ ያልገባው (አዎ) ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) እኔስ እንደ ዳዊት እርቃኔን ባመልከው (አዎ) ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) ብዬስ አምልኮዬን ፈጽሞ አልቀንስም (አዎ) ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) የሆነልኝ ነገር ዝምም አያሰኝም (አዎ) ያለውን ይበል እንጂ ያሻውን እንደልቡ ያልገባው ያልተረዳው ቢተቸኝ እንደ ሃሳቡ ከትቢያ ላይ ላነሳኝ ለክብሩ እዘምራለሁ ከውርደቴ ላሰበኝ ለስሙ እቀኛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምስኪን ወዳጅ ለድሃደጉ አባት ለሌለው ክብሩ ማዕረጉ ያየ ይመስክር የማይረሳት ሰው ያለፍኩበትን እኔስ አልረሳው ውለታውን እስኪ ላነሳሳው እንዴት ልርሳው (፬x) እንዴት እንደረዳኝ እኔ ነኝ የማውቀው ከየት እንዳነሳኝ እኔ ነኝ የማውቀው (፪x) ውለታውን እስኪ ላነሳሳው እንዴት ልርሳው (፪x) ፍቅሩን ምህረቱን ቀምሼዋለሁ እንደ ኢየሱሴማ የት አገኛለሁ እድሜ ዘመኔን ለእርሱ ብዘምር አልጨርሰውም ሁሉን ብናገር ውለታውን እስኪ ላነሳሳው እንዴት ልርሳው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) የሆነልኝ ነገር ሚስጥሩ ያልገባው (አዎ) ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) እኔስ እንደ ዳዊት እርቃኔን ባመልከው (አዎ) ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) ብዬስ አምልኮዬን ፈጽሞ አልቀንስም (አዎ) ምን ይለኛል (ምን ይለኛል) የሆነልኝ ነገር ዝምም አያሰኝም (አዎ) ያለውን ይበል እንጂ ያሻውን እንደልቡ ያልገባው ያልተረዳው ቢተቸኝ እንደ ሃሳቡ ከትቢያ ላይ ላነሳኝ ለክብሩ እዘምራለሁ ከውርደቴ ላሰበኝ ለስሙ እቀኛለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ