Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምንጩ ፈለቀ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅሩ የማይለወጥ የሚራራ አሃሃ ምሕረቱ የበዛ ጌታ ፍቅሩ የማይለወጥ ምሕረቱ የበዛ አሃሃ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ ጌታ ኢየሱስ ቢፈለግም ጠፋ (፪x) እንደ ጌታ ኢየሱስ ሃሌሉያ ቢፈለግም ጠፋ ቢፈለግም ቢፈለግም ጠፋ (እንደ ጌታ) እንደ ጌታ ቢፈለግም ጠፋ (እንደ ኢየሱስ) እንደ ኢየሱስ ቢፈለግም ጠፋ (እንደ ጌታ) እንደ ጌታ ቢፈለግም ጠፋ እንዳንተ ጌታ ብርቱ እንዳንተ ብርቱ ኃያል እንዳንተ ኃያል ኢየሱስ ቢፈለግም ጠፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጊዜ አይቶ አይለወጥም ፍቅሩ ወረት የለበትም ዘለዓለም እርሱ እርሱ ነው ኢየሱስ አፍቃሪ ነው ሲወድም ምክንያት የለው እንዲሁ አንዲሁ ነው ዓለምን ሁሉ ወዶ አዳነን ተአምር ሰርቶ እግዚአብሔር እርህሩህ አምላክ እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ አምላክ እግዚአብሔር እርህሩህ አባት እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ አምላክ በምክርህ ቢሆን የምትደነቅ በአገዛዝህ ከሁሉ የምትልቅ አንተ ብቻ ትልቅ ፈልጌያለሁኝ አላገኘሁም እንዳንተ የሚሆን ጌታ ከቶ አላየሁም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክበር ክበር ክበር እግዚአብሔር ንገሥ ንገሥ ንገሥ ኢየሱስ ክበር ክበር ክበር እግዚአብሔር ንገሥ ንገሥ ንገሥ ኢየሱስ ምህረትህ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ምህረትህ ብዙ ብዙ ነው ኢየሱስ ይቅርታህ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ይቅርታህ ብዙ ብዙ ነው ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታዬ እንደ አንተ ያለ የት ይገኛል አሃ በምሕረት በቸርነት የተሞላ (፪x) ምህረቱን አበዛልኝ ለእኔ ጌታዬ ስለወደደኝ አዳነኝ (፪x) እናገራለሁ ደግሞ አወራለሁ ስለ ምሕረቱ ስለ ቸርነቱ እናገራለሁ ደግሞ አወራለሁ ስለ ርህራሄው ስለ ደግነቱ አያልቅምና ከቁጥር በዝቶብኛል እንዲሁ ብቻ እዘምራለሁ እንደ እግዚአብሔር የለም እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውበትህ ልዩ ነው ፍቅርህም ግሩም ነው አሰራርህ አሰራርህ አሰራርህ የሚወደድ ነው ቀና ብዬ ወደ ሠማይ ዞር ብዬ ዙሪያዬን ሳይ ጌታዬ ሆይ አጣሁልህ መሳይ (፪x) ጌታዬ ልዩ ነው ልዩ ነው ለእኔ ሃሌሉያ ለእኔ ሃሌሉያ በዘመኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨለማዬ በራ ብርሃን ወጣልኝ በልቤ አየሁት ጌታዬን አወቅሁት ምን ዓይነት አምላክ ነው እኔ የማመልከው በጨለማ ይብራ ብርሃንን ያለው አለቆች የቆፈሩት አዛውንቶች የማሱት ነቢያት ብዙ ያሉለት ምንጩ ፈለቀ (፮x) ምንጩ ፈለቀ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ