Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምንኛ ብትወደኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእኔ ከእሾሃማው ግራር እንጨት ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት ምንኛ ብትወደኝ ይህን አሰብክ ታላቅ ውለታህን በእኔ ፈጸምክ ስትቀርፀኝ ጣትህን አየች አይኔ ተመስገን መድህኔ እሾሄ ተራግፎ መቀመጫህ ሲለሰልስ በልቤ ዙፋን ተቀምጠህ ስትነግስ የእሾሁ ገበሬ ፊቱ ጠቁሮ ተናደደ የድካሙ ዋጋ ሳያገኘው ሲዖል ሄደ ከእኔ ከእሾሃማው ግራር እንጨት ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት ምንኛ ብትወደኝ ይህን አሰብክ ታላቅ ውለታህን በእኔ ፈጸምክ ስትቀርፀኝ ጣትህን አየች አይኔ ተመስገን መድህኔ በጨለመው ልቤ ተንሰራፍተህ ስትቀመጥ አሮጌ ኑሮዬን በአንድ ጊዜ ስትለዋውጥ እግሬም ተራመደ በህይወቴ ብርሃን በራ ቀድሞ ያጨለመኝ ያ ጠላቴ ሊያየኝ ፈራ ከእኔ ከእሾሃማው ግራር እንጨት ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት ምንኛ ብትወደኝ ይህን አሰብክ ታላቅ ውለታህን በእኔ ፈጸምክ ስትቀርፀኝ ጣትህን አየች አይኔ ተመስገን መድህኔ ለማይታሰብ ፍጡር የእርግማን ዛፍ የነበርኩኝ ዛሬ በምህረት ህ ለማደሪያህ ተመረጥኩኝ እንዲህ ከወደድከኝ እሾሄንም ካራገፍከው የምለው የለኝም ክቡር ስምህን አከብራለሁ ከእኔ ከእሾሃማው ግራር እንጨት ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት ምንኛ ብትወደኝ ይህን አሰብክ ታላቅ ውለታህን በእኔ ፈጸምክ ስትቀርፀኝ ጣትህን አየች አይኔ ተመስገን መድህኔ የከነረው መዝገብ በሸክላው ውስጥ አስቀመጥከው ተናዳፊውን ሰዉ የክብር ቤት አደረከው አይኖችህ ከአርያም ወደ ምድር ሲጎበኙ ተመስገን ኢየሱሴ እኔን ከጉድጓድ አገኙ ከእኔ ከእሾሃማው ግራር እንጨት ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት ምንኛ ብትወደኝ ይህን አሰብክ ታላቅ ውለታህን በእኔ ፈጸምክ ስትቀርፀኝ ጣትህን አየች አይኔ ተመስገን መድህኔ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ