Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መነሻህ ከፍታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሰማሁትና ይበልጣል ልዑል ሆይ መዓዛህ ያውዳል ከመንግስትህ ህግ ሁኔታ መች ተነገረ ለአንተ ጌታ (፪x) ከጥበብህ ህግ ሁኔታ መች ተዘመረ ለአንተ ጌታ መች ተዘመረ ለአንተ ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መነሻህ ከፍታ መድረሻህ ከፍታማ ጅማሬህ ከፍታ ፍፃሜህ ከፍታማ ዙፋንህን ዘርግትህ ከፍ ባለው ቦታ ፀንተህ ትኖራለህ የእኔ ጌታ (፪x) ፀንተህ ትኖራለህ የእኔ ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምድር ጠቢባን ሊቃውንቱ የፍጥረትን ጥያቄ መች ፈቱ የጥበብ የእውቀት የሥልጣኔ መጀመሪያው አንተው ነህ መድህኔ መጨረሻው አንተው ነህ መድህኔ (፪x) ሊቃውንቱ እንዲህ ይበሉ ኃያላኑ እንዲህ ይበሉ ጠቢባኑ እንዲህ ይበሉ ሠራዊቱ እንዲህ ይበሉ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን ቻይ እግዚያብሔር ብቻ ኤሎሂም እግዚአብሔር ብቻ አዶናይ እግዚአብሔር ብቻ (፪x) እግዚአብሔር ብቻ (፰x) ከምድር ዳርቻ እስከ ጫፍ ከሠማይም አፅናፍ እስከ አፅናፍ ከትውልድ የትውልዶች መካከል መች ተገኘ አንተን የሚስተካከል መች ተገኘ አንተን የሚስተካከል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መነሻህ ከፍታ መድረሻህ ከፍታማ ጅማሬህ ከፍታ ፍፃሜህ ከፍታማ ዙፋንህን ዘርግትህ ከፍ ባለው ቦታ ፀንተህ ትኖራለህ የእኔ ጌታ (፪x) ፀንተህ ትኖራለህ የእኔ ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ ከፍ (፪x) ብለህ ከፍ ከፍ ብለህ የክብር የምሥጋናን ዘውድ ተጭነህ በማይናወጠው ፅኑ መንግስትህ ያለ ተቀናቃኝ ትገዛናለህ (፪x) ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን ቻይ እግዚያብሔር ብቻ ኤሎሂም እግዚአብሔር ብቻ አዶናይ እግዚአብሔር ብቻ (፪x) እግዚአብሔር ብቻ (፲፮x)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ