Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምነው (Track 10) (ምነው ምነው ምነው ምነው እየሱስ እያለ ልብህ ያዘነው ምነው ምነው ምነው ምነው እግዚአብሔር እያለ ልብሽ ያዘነው) ምነው ምነው ምነው ምነው እየሱስ እያለ ልብህ ያዘነው ምነው ምነው ምነው ምነው እግዚአብሔር እያለ ልብሽ ያዘነው ትዝ አይልህም ወይ ከየት እንዳወጣህ.. አሀሀ ከተደፋፈነው ከድቅድቅ ጨለማ … አሀሀ ትርፍ ዋጋ የለውም አበቃለት በቃ ..አሀሀ በተባለው ሰፈር ታሪክህን ሰራ …አሀሀ የተከመረውን ትልቁን ተራራ..አሀሀ በአንድ ቃል እንዳልነበር አፈረሰው እና..አሀሀ ማያልቀው እንባህን ከአይኞችህ ላይ ጌታ አብሶልህ አላየህም ወይ ዝናብ ከላይ ወርዶ እንዳይመለስ ምድርና መላዋን ሳያረሰርስ እንዲሁ እኮ ነው የእግዚአብሔር ቃል ተፈፅሞ አየን አንዳች ሳትቀር (2x) (ኦሆ አሆሆሆ አሀሀሀ) ቆም ብለህ ወደላይ ብታይ ለደቂቃ .. አሀሀ ሳቅልኝ ይልሀል የሰራዊት ጌታ .. አሀሀ አታውቀውም ወይ የልቤን ደስታ.. አሀሀ አንተ ስትስቅልኝ ነፍስህም ሲረካ.. አሀሀ የድሮውን ትተህ በእኔ ስትመካ .. አሀሀ፤ በሙሉ መንፈስህ በሙሉ ሀሳብህ አምነኸኝ ስትኖር ልቤን አስደሰትክ ዝናብ ከላይ ወርዶ እንዳይመለስ ምድርና መላዋን ሳያረሰርስ እንዲሁ እኮ ነው የምነግርህ ቃል ፀንተህ ስትጠብቀው ፍፃሜው አይቀር (2x) ምነው ምነው ምነው ምነው እየሱስ እያለ ልብህ ያዘነው ምነው ምነው ምነው ምነው እግዚአብሔር እያለ ልብሽ ያዘነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ