Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መሪዬ ነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምድረበዳው(፪) ጥሎ የማይሄድ ጌታ የሚያሳርፍ ነው ከእናቴ ማህጸን ስላወቀኝ ጌታ እንዳልጠፋ እንዳልሞት በብዙ ጥበቃ እየጠበቀኝ እየደገፈኝ እረኛዬ ሆኖ ጌታ አሳደገኝ መሪዬ ነህ ለእኔ ብልህ ምን ያንስሃል ኢየሱሴ ውበት ደምግባቴ ብልህ ምን ያንስሃል ኢየሱሴ(፪) በመከራዬ ላይ ጋሻ የሆነኝ ተስፋ በሌለበት ፍቅሩ እኮ ነው እጄን የያዘኝ ከማንም አብልጦ እኔን ሚጠጋጋ (ኢየሱስ እኮ ነው የእኔ ዋስ ጠበቃ)፪ የገረመኝ(፫) የጌታ ማዳን ለእኔ ገብቶኝ የደነቀኝ(፪) የጌታ ፍቅር ለእኔ ገብቶኝ እናገራለሁ አፌን ሞልቼ ??? በሮቼን በምሥጋና(፫) ስሙን ላክብር እንደገና በዕልልታ(፫) ዛሬም አለሁ በከፍታ ክብሩን ትቶ ለእኔ ከሰማይ መጣልኝ እዳዬን ከፈለ ከሲዖል አወጣኝ ምን ልበል እንግዲህ ቃላቶች የሉኝም የፍቅሩን ጥልቀት መግለጽ አልቻልኩኝም የገረመኝ(፫) የጌታ ማዳን ለእኔ ገብቶኝ የደነቀኝ(፪) የጌታ ፍቅር ለእኔ ገብቶኝ እናገራለሁ አፌን ሞልቼ ??? በሮቼን በምሥጋና(፫) ስሙን ላክብር እንደገና በዕልልታ(፫) ዛሬም አለሁ በከፍታ ማቄ ተቀደደ ዳግም ተወለድኩኝ ልጅ የምሆንለት አባት አገኘሁኝ ይኸው በተራዬ እመሰክራለሁ ኢየሱስ ያድናል ብዬ አወራለሁ የገረመኝ(፫) የጌታ ማዳን ለእኔ ገብቶኝ የደነቀኝ(፪) የጌታ ፍቅር ለእኔ ገብቶኝ እናገራለሁ አፌን ሞልቼ ??? በሮቼን በምሥጋና(፫) ስሙን ላክብር እንደገና በዕልልታ(፫) ዛሬም አለሁ በከፍታ በምድረበዳው(፪) ጥሎ የማይሄድ ጌታ የሚያሳርፍ ነው ከእናቴ ማህጸን ስላወቀኝ ጌታ እንዳልጠፋ እንዳልሞት በብዙ ጥበቃ እየጠበቀኝ እየደገፈኝ እረኛዬ ሆኖ ጌታ አሳደገኝ መሪዬ ነህ ለእኔ ብልህ ምን ያንስሃል ኢየሱሴ ውበት ደምግባቴ ብልህ ምን ያንስሃል ኢየሱሴ(፪)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ