Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መርምር ሩጫዬን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የቆምኩበት ስፍራ ይህ ግዑዙ መሬት ግዑዙ መሬት የሰላም ነው የደም ጠብ የበቀለበት ጠብ የበቀለበት የእርምጃዬ ማብቂያ የእግሮቸን አቅጣጫ የእግሮቸን አቅጣጫ መርምር ሩጫዬን የሕይወቴን ምርጫ የሕይወቴን ምርጫ የሕይወቴን ምርጫ የሕይወቴን ምርጫ ልቤን ብትከፍተው ጫካኝ ነው ወይ ገራም ጫካኝ ነው ወይ ገራም የእጆቸ መዘርጋት ለሰይፍ ነው ለሰላም ለሰይፍ ነው ለሰላም ሌሊት በምንጣፌ በጭርታው ሰዓት በጭርታው ሰዓት የማውጠነጥነው የአዕምሮዬ ሙላት የአዕምሮዬ ሙላት የአዕምሮዬ ሙላት የአዕምሮዬ ሙላት ከአንተ (፫ጊዜ) ምን የደበቃል ፍጥረት እርቃኑን ነው ግልጥልጥ ብሏል ድልድል ቢሆን ወይ ገደላማ በራ ቢሆን ወይ ደመናማ እዚህ በቅርብ ወይ እዚያ በሩቅ ደረቅ መሬት ቢሆን ወይ ውኃ ጥልቅ በምድር በታች በአየር በላይ የሚያልፍህ የለም ዓይንህ ሳያይ ከአንተ (፫ጊዜ) ምን የደበቃል ዓይኖቼ ተከፍተው ወዴት አማተሩ ወዴት አማተሩ የምላሴ ቅምሻ ጣፋጭ ነው መራሩ ጣፋጭ ነው መራሩ ቃሌ የአንደበቴ የሚወረወረው የሚወረወረው ለጐረቤት ጆሮ በራድ ወይ እሳት ነው በራድ ወይ እሳት ነው በራድ ወይ እሳት ነው በራድ ወይ እሳት ነው የፊቴ ገታ ውጫዊ ምስሌ ውጫዊ ምስሌ ላየኝ በሩቅ መሳይ ሁሉን መደለሌ ሁሉን መደለሌ ከብላቴንነት ከቶ መች ጠቀመኝ ከቶ መች ጠቀመኝ ውስጤን የምታይ ሆይ ዛሬ ግን መርምረኝ ዛሬ ግን መርምረኝ ዛሬ ግን መርምረኝ ዛሬ ግን መርምረኝ ከአንተ (፫ጊዜ) ምን የደበቃል ፍጥረት እርቃኑን ነው ግልጥልጥ ብሏል ድልድል ቢሆን ገደላማ ብራ ቡሆን ወይ ደመናማ እዚህ በቅርብ ወይ እዚያ በሩቅ ደረቅ መሬት ወይ ውኃ ጥልቅ በምድር በታች በአየር በላይ የሚያልፍ የለም ዓይንህ ሳያይ ከአንተ (፫ጊዜ) ምን የደበቃል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ