Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምስክር ነኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምስክር ነኝ እኔ አምላክ እንደሆንክ ምስክር ነኝ እኔ ጌታ እንደሆንክ እመሰክራለሁ እንደምትረዳ ምስክር ነኝ እኔ እንደምትደርስ ለተጐዳ እኔን ያዩ ዓይኖችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን የሰሙ ጆሮዋችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን ያነሱ እጆችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን ያጽናኑ ቃሎችህ ይባረኩ ለዘላለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰማይ ተቀምጠህ ከፍ ባለ ስፍራ በምድር ሆኜ ትንሽ ሰው እርዳኝ ብዬ ስጣራ ሰምተህ ከመለስከኝ ቀኝህ ከረዳችኝ ላመስግን በዘመኔ ክንድህ ካገዘችኝ ኦሆ ክንድህ ካገዘችኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምስክር ነኝ እኔ አምላክ እንደሆንክ ምስክር ነኝ እኔ ጌታ እንደሆንክ እመሰክራለሁ እንደምትረዳ ምስክር ነኝ እኔ እንደምትደርስ ለተጐዳ እኔን ያዩ ዓይኖችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን የሰሙ ጆሮዋችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን ያነሱ እጆችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን ያጽናኑ ቃሎችህ ይባረኩ ለዘላለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዮርዳኖስ ሲከፈል ተዓምር ማሳያ ከመሃል ድንጋይ ወጣ ሆነ መታሰቢያ እኔም በዚህ ዘመን ሥራህን ስላየሁ ሕያው ለመሆንህ ምስክር እሆናለሁ ኦሆ ምስክር እሆናለሁ እንኳን ወዳጆቼ እዚህ መድረሴ እኔም ለእራሴ አስቤው አላውቅም በህልሜም በውኔ (፪x) ጠላቶቼማ የኔን ውድቀት የሚሹ አሳፈርካቸዉ ታምራትህን አዩ (፪x) በለቅሶ ተዘርቶ በደስታ ከታጨደ በኩርንችት ፈንታ ባርሰነት ከበቀለ ንጉሥ ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረጋል ማይጠፋ ምልክት ነው ዓይኔ ይህን አይቷል ኦሆ ዓይኔ ይህን አይቷል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምስክር ነኝ እኔ አምላክ እንደሆንክ ምስክር ነኝ እኔ ጌታ እንደሆንክ እመሰክራለሁ እንደምትረዳ ምስክር ነኝ እኔ እንደምትደርስ ለተጐዳ እኔን ያዩ ዓይኖችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን የሰሙ ጆሮዋችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን ያነሱ እጆችህ ይባረኩ ለዘላለም እኔን ያጽናኑ ቃሎችህ ይባረኩ ለዘላለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንኳን ወዳጆቼ እዚህ መድረሴ እኔም ለእራሴ አስቤው አላውቅም በህልሜም በውኔ (፪x) ጠላቶቼማ የኔን ውድቀት የሚሹ አሳፈርካቸዉ ታምራትህን አዩ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ