Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምሥጋና ይዤ መጣሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
<poem> ምሥጋና አምልኮ ይዤ መጣሁ አንተን የሚመስል አጣሁ ተወደስ ተቀደስ ለዘለዓለም የሚወዳደር የለም (አንተን የሚመስል የለም) (፬x) የፀሐይ ድምቀትዋ የምድር ስፋቷ የውቂያኖስ ጥልቀት የሰማይ ርቀት አንተ ባለግርማ ከማን ላወዳድርህ ወጥቸ ወርጀ አጣሁ የሚመስልህ ክረምት አለፈ በጋው መጣ አንዱ ወረደ ሌላው ወጣ ግን እስከዛሬ ሕያው የሆነው የእኛው ኢየሱስ ብቻ ነው (አማኑኤል ብቻ ነው) (፪x) የእኛ ጌታ ብቻ ነው የእኛ ኢየሱስ ብቻ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋና አምልኮ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የነፋስ ሽውታ የእጽዋት ሽታ የወንዝ የጅረቱ የአእዋፍ የአራዊቱ አድንቄ አድንቄ ሁሉን በየተራ መጨረስ አልቻልኩም ጌታ የአንተን ስራ ክረምት አለፈ በጋው መጣ አንዱ ወረደ ሌላው ወጣ ግን እስከዛሬ ሕያው የሆነው የእኛው ኢየሱስ ብቻ ነው (አማኑኤል ብቻ ነው) (፪x) የእኛ ጌታ ብቻ ነው የእኛ ኢየሱስ ብቻ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋና አምልኮ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሰው ልጆች ውበት የጀግኖቹ ጉልበት የባለጸጋው ፍርድ የጠቢባን ጥበብ ከማን ላወዳድረው ጌታ የአንተን ዝና በዘመናት ሁሉ ብቻህን ገናና ክረምት አለፈ በጋው መጣ አንዱ ወረደ ሌላው ወጣ ግን እስከዛሬ ሕያው የሆነው የእኛው ኢየሱስ ብቻ ነው (አማኑኤል ብቻ ነው) (፪x) የእኛ ጌታ ብቻ ነው የእኛ ኢየሱስ ብቻ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋን አምልኮ ቅኔው ማህሌቱ የሙዚቃው ስልቱ ስዕሉም ተኩሎ ማን አንተን አክሎ ቃላት አይገልጹህም ታላቅነትህን በገባን መጠን እናክብር ስምህን ክረምት አለፈ በጋው መጣ አንዱ ወረደ ሌላው ወጣ ግን እስከዛሬ ሕያው የሆነው የእኛው ኢየሱስ ብቻ ነው (አማኑኤል ብቻ ነው) (፪x) የእኛ ጌታ ብቻ ነው የእኛ ኢየሱስ ብቻ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ