Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምሥጋናህ ዘወትር በአፌ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋናህ ዘወትር በአፌ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላመሰግንህ እወዳለሁ (፫x) ላመሰግንህ እፈቅዳለሁ (፫x) ቀንበረን ከጫንቃዬ ላይ ሰበርከው አሃሃሃ የከበደኝን ሸክሜን አራገፍከው ባዶነቴን በፍቅርህ ሞላኸው ደስታዬን ከወይን ፍሬ ይልቅ አበዛኸው ታዲያ ምን ልክፈልህ ታዲያ ምኔን ልስጥህ እንዲሁ አንተን ልባርክህ (፪x) ምሥጋናህ ዘወትር በአፌ ነው (፬x) ላመሰግንህ እወዳለሁ (፫x) ላመሰግንህ እፈቅዳለሁ (፫x) በሕይወት መዝገብህ ላይ ስሜን ጻፍከው ኑሮዬን ታሪኬን በሙሉ ለወጥከው በደስታ ዘይት ራሴን ስትቀባ ሰላምን ኢኸው በቤቴ ውስጥ ገባ ታዲያ ምን ልክፈልህ ታዲያ ምኔን ልስጥህ እንዲሁ አንተን ልባርክህ (፪x) ተመስገን ለዘላለም ተመስገን (፪x) ተመስገን ለዘላለም ተመስገን (፪x) ሊቋቋሙን ከቶ አልቻሉም ጠላቶቼ በስምህ አሸነፍኳቸው ተዋግቼ እግሬን በአንገታቸው ላይ አኑሬያለሁ በደስታ የድል ዝማሬን ዘምራለሁ መክበቡን ዙሪያዬን ከቦኝ ነበረ ያሰብክልኝ ስፍራ እንዳልደርስ ብዙ ጣረ አንተ ግን ሁሉን ጥሰህ አሳለፍከኝ ጠላቴ ዓይኑ እያየ ከፍ አረከኝ ታዲያ ምን ልክፈልህ ታዲያ ምኔን ልስጥህ እንዲሁ አንተን ልባርክህ (፪x) ተመስገን ለዘላለም ተመስገን (፪x) ተመስገን ለዘላለም ተመስገን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ