Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መስቀልህ ስር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተስፋ ቆርጬ ወደኋላዬ አልልም በጥቂቱ ዝዬ አልመለስም ብትገድለኝም ብታድነኝም ብትሰጠኝም ብትነሳኝም እጅህን እጠብቃለሁ ከፊትህ አልሄድም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን የለመነህ በፊትህ ጠብቆ ሁሉን እንደምትችል እንደምትሰጥ አውቆ ጊዜውን ብታረዝምም እምነቱን ልትፈትን እርሱን የጠበቀው መች አጣው ባርኮቱን አግኝቷል ከጌታ አጽንቶ እምነቱን እኔም መስቀልህ ስር ሆኜ እጠብቃለሁ ምን እንደምትሰራ እጅህን አያለሁ ጉልበቴን በፊትህ አምበረክካለሁ ቃሌንም በቤትህ ዝም አሰኘዋለሁ አንተ ምትሰራውን በሙሉ አያለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዲት ከነአናዊት ሴት ወደ ኢየሱስ መጥታ 'የዳዊት ልጅ ጌታ ሆይ ልጄ በእርኩስ መንፈስ ተይዛ ትስቃያለችና እባክህ እራራልኝ' እያለች ጮኸች እርሱ ግን አንድም ቃል ሳይመልስላት ዝም አለ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረብ ብለው 'ይሂች ሴት እየተከተለችን ስለምትጮህ እባክህ አሰናብታት' ሲሉ ለመኑት እርሱም 'እኔ የተላኩት ከእስራኤል ቤት እንደበጐች ለጠፉት ብቻ ነው' ሲል መለሰ ሴትዬዋ ግን ቀርባ በእግሩ ስር ተንበረከከችና 'ጌታ ሆይ እባክህ እርዳኝ አለችው' ኢየሱስም 'የልጆችን እንጀራ ወስዶ ለውሾች መጣል የተገባ አይደለም' አለ እርሷም 'ጌታ ሆይ እርግጥ ነው ነገር ግን ውሾችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዐድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ' አለችው በዚያን ጊዜ ኢየሱስ 'አንቺ ሴት እምነትች ትልቅ ነው ስለዚህ እንደፍላጐትሽ ይሁንልሽ አላት' የሴትየዋም ልጅ በዚያን ሰዓት ዳነች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በለእርሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ከጌታው ሚጠብቅ እርሱ ደግሞ ይከብራል እኔም ከአንተ ብቻ እጠብቃለሁኝ የአማረውን ፍሬ ለመብላት ጓጓሁኝ አይቀርም አንድ ቀን ደግሞ እከብራለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብትሰጠኝም ብትነሳኝም እጅህን እጠብቃለሁ ከፊትህ አልሄድም ቃሌንም በቤትህ ዝም አሰኘዋለሁ አንተ ምትሰራውን በሙሉ አያለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ