Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መጣሁኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይኸው ደስ እያለኝ መጣሁኝ ላመልክህ ምስጋና ይዤ ፣ አምልኮ ይዤ ፣ መስዋዕቴን ይዤ ይኸው ዙፋንህ ስር መጣሁኝ ላመልክህ ምስጋና ይዤ ፣ አምልኮ ይዤ ፣ መስዋዕቴን ይዤ አንተ ቅዱስ ነህ ቅዱስ (፫x) የማመልክህ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) ምስክር ነኝ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) ልከተልህ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) የጠራኸኝ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጫፍ እስከ ጫፍ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ አምላክ ነኝ ባዩ ሁሉ ይሰለፍ ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው የኤልያስ አምላክ እርሱ አምላክ ነው የልቤ ጉልበት ተንበረከከ ይህንን አውቆ ክብር ሚጋራ ደባሉን ሁሉ በእርሱ አርቆ የእድሜዬም አፍላ ሽምግልናዬም ለእርሱ ይገዛል ወዶ እና ፈቅዶ መላው እኔነቴ ክብር ይሰጣል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይኸው ደስ እያለኝ መጣሁኝ ላመልክህ ምስጋና ይዤ ፣ አምልኮ ይዤ ፣ መስዋዕቴን ይዤ ይኸው ዙፋንህ ስር መጣሁኝ ላመልክህ ምስጋና ይዤ ፣ አምልኮ ይዤ ፣ መስዋዕቴን ይዤ አንተ ቅዱስ ነህ ቅዱስ (፫x) የማመልክህ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) ምስክር ነኝ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) ልከተልህ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) የጠራኸኝ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእድሜው ልኩ ከእስከ የለው አልፋ ኦሜጋ እየሱስ ብቻ ነው ጠቢብ አዋቂው ቢሰበሰብም በዚህች አይምሮው እርሱ አይለካም የልቤ ጉልበት ተንበረከከ ይህንን አውቆ ክብር ሚጋራ ደባሉን ሁሉ በእርሱ አርቆ የእድሜዬም አፍላ ሽምግልናዬም ለእርሱ ይገዛል ወዶ እና ፈቅዶ መላው እኔነቴ ክብር ይሰጣል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ