Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መታመኛዬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መታመኛዬ መታመኛዬ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ ሁሉንም አዲስ የሚያደርገው ቀን ቀጥሮ ድንገት ከተፍ የሚል ታሪክን በታሪክ ሚሽረው ጌታ ነው የሁሉ ቁልፍ ያለው ጌታ ነው እኔ ምታመነው ጌታ ነው ድንገት ከተፍ የሚል ጌታ ነው ሁሉ የሚቻለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳልሰጋ እኖራለሁ በአንተ ተማምኜ (፪x) እጅግ በሚመቸው ትከሻ ላይ ሆኜ (፪x) ተራሮች ቢወርዱ ወደባሕር ልብ (፪x) የያዝኩት አንተን ነው የነፍሴ መልህቅ (፪x) የዘለዓለም አምላክ የሕይወት መገኛ ጽኑ ግንብ ሆንክልኝ ለእኔ መታመኛ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መታመኛ መመኪያዬ እኔ አለኝ የምለው ኢየሱስ ጌታዬ የእኔ ጋሻ ማምለጫዬ የዘለዓለም ክብሬ ሆነኝ አለኝታዬ መመኪያዬ ኢየሱስ ጌታዬ (፬x) የድል መሰረቴ መደላደላዬ (፪x) እንድኖር ያደረከኝ በአንተ እፎይ ብዬ (፪x) ጀርባ አልሰጠኸኝም በጠላቴ ፊት ፤ በሚጠላኝ ጊት ይልቁን ቀባኸኝ ራሴን በዘይት (፪x) ነፍሴን በከበረው ሰረገላ አስቀምጠህ ሞላኸኝ በምሥጋና የእኔ ጌታ እንደአንተማ ለእኔ ማንም የለም ሾሜሃለሁ ግዛ በሕይወቴ ለዘለዓለም ኢየሱሴ እንደ አንተማ ለእኒ ማንም የለም ሾሜሃለሁ ግዛ በሕይወቴ ለዘለዓለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መታመኛ መታመኛዬ ተባረክ ጌታዬ (፬x) የታል የትናንቱ የከበደኝ ነገር (፪x) እንደጉም በነነ ከላይ ስትናገር (፪x) አዲስ የድል ምዕራፍ ተቀዳጅቻለሁ (፪x) በአንተ በአምላኬ ቅጥሩን ዘልያለሁ (፪x) የዘለዓለም አምላክ የሕይወት መገኛ ጽኑ ግንብ ሆንክልኝ ለእኔ መታመኛ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መታመኛ መታመኛዬ ተባረክ ጌታዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ