Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምሳሌ የሌለህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦሆሆሆ (፫x) እግዚአብሔር ብቻ ግርማህ አስፈሪ የሌለህ አቻ ተወዳዳሪ ሆሆ ተወዳዳሪ በትረ መንግሥትህ በዓለም የታወቀ እንዳንተ ማነው ሁሉን የበለጠ ሆሆ ከሁሉም የላቀ (፪x) ልዑል ሰማይ ዙፋንህ ምድር መርገጫህ ለግዛትህ ወሰን የሌለህ ዳርቻ ልዑል ከፍ ካለው በላይ ልዑል ከፍ ያለው ዙፋንህ አምልኮና ስግደት ይሁንልህ (፪x) ይብዛልህ ምሥጋናዬ ላብዛልህ ዕልልታዬ በዘመኔ ሁሉ ሥራዬ ይኸው ምሥጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው አምልኮዬ ክቡር ሥምክን ያድምቀው (፪x) ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ቢሰበሰብ ፍጥረት የሰማይ ሰራዊት እልፍ ጊዜ አላፋት ሁሉም ተሰብሰቦ ስለ አንተ ቢያወራ ሊገልፅህ ቢሞክር በተራ በተራ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ (፪x) ልዑል ሰማይ ዙፋንህ ምድር መርገጫህ ለገዛትህ ወሰን የሌለህ ዳርቻ ልዑል ለትልቅነትህ ልዑል ምሳሌ የሌለህ አምልኮና ስግደት ይሁንልህ ይብዛልህ ምሥጋናዬ ላብዛልህ ዕልልታዬ በዘመኔ ሁሉ ሥራዬ ይኸው ምሥጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው አምልኮዬ ክቡር ሥምህን ያድምቀው (፪x) አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ በሰማይ በምድር የለም የሚመስልህ (፬x) አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ (፪x) በሰማይ በምድር የለም የሚመስልህ (፬x) አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ (፪x) በሰማይ በምድር የለም የሚመስልህ (፬x) አንተ የከበርክበት ከፍ ከፍ ያልክበት የላቀ ሥልጣንህ ማነው የደረሰበት ወልድ የተረከህ ሆይ ስለ ማንነትህ ፅድቅ ነው ዙፋንህ ብርሃን አልባሳትህ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ (፪x) ልዑል ሰማይ ዙፋንህ ምድር መርገጫህ ለገዛትህ ወሰን የሌለህ ዳርቻ ልዑል ለትልቅነትህ ልዑል ምሳሌ የሌለህ አምልኮና ስግደት ይሁንልህ ይብዛልህ ምሥጋናዬ ላብዛልህ ዕልልታዬ በዘመኔ ሁሉ ሥራዬ ይኸው ምሥጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው አምልኮዬ ክቡር ስምህን ያድምቀው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ