Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሚስጥር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሚስጥር አለ ልቤ (ሚስጥር ሚስጥር) ለሰው ያልነገርኩት (ሚስጥር ሚስጥር) አብረውኝ ለበሉ (ሚስጥር ሚስጥር) ያላጨዋወትኩት (ሚስጥር ሚስጥር) ዙሪያዬ ጸጥ ሲል (ሚስጥር ሚስጥር) በሮቼን ዘግቼ (ሚስጥር ሚስጥር) ልንገረው ለአምላኬ (ሚስጥር ሚስጥር) የሆዴን ገልጬ (ሚስጥር ሚስጥር) እዩት ይሄ ልቤን እየተሸከመ ብቻውን አምቆት ብቻውን ታምኖ ዛሬ ዙፋኑ ስር ሸክሜን ልጣለው እስከመቼ ልዘን አምላክ እንደሌለው ወዳጅ እንደሌለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደረሰ ጊዜው ሰዓቱ የአምላኬን ፊት የማይበት መንፈሴን ላዋርድ እራሴን ዝቅ ይበል ይምበርከክ ጉልበት በስውር የለመንኩትን በግልጽ እርሱ እንደሚከፍለኝ ሸክሜን ልጣል እግሩ ስር መጽሃፍ እንደነገረኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለካስ አለጉዳይ (ሚስጥር ሚስጥር) ለሰው የማይነግሩት (ሚስጥር ሚስጥር) ወይ በሆድ ደብቀው (ሚስጥር ሚስጥር) የማያባብሉት (ሚስጥር ሚስጥር) አምቄ ደብቄ (ሚስጥር ሚስጥር) እስከመቼ ልጐዳ (ሚስጥር ሚስጥር) ልንገረው በእምባዬ (ሚስጥር ሚስጥር) ሰምቶ ለሚረዳ (ሚስጥር ሚስጥር) መጐዳቴን አይቶ ዘምበል ይልልናል ሰምቶ እንዳልሰማ መቼ ጥሎ ያልፋል ለእርሱ እነግረዋለሁ አልፈልግም ለሰው የልቤን ዘርግፌ እገላገላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደረሰ ጊዜው ሰዓቱ የአምላኬን ፊት የማይበት መንፈሴን ላዋርድ እራሴን ዝቅ ይበል ይምበርከክ ጉልበት በስውር የለመንኩትን በግልጽ እርሱ እንደሚከፍለኝ ሸክሜን ልጣል እግሩ ስር መጽሃፍ እንደነገረኝ (፪x) ደረሰ ጊዜው ሰዓቱ የአምላኬን ፊት የማይበት መንፈሴን ላዋርድ እራሴን ዝቅ ይበል ይምበርከክ ጉልበት በስውር የለመንኩትን በግልጽ እርሱ እንደሚከፍለኝ ሸክሜን ልጣል እግሩ ስር መጽሃፍ እንደነገረኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ