Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ምትኬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀረብኩ ከችሎት ከፍርድ አደባባይ ሊገለጥ ሊነገር ታሪኬ እንዲታይ ብዙ ነው በደሌ ዶሴ ሲወሳ በነፃ እንድለቀቅ ያሻል የደም ካሳ በድንገት አንድ ድምጽ ተሰማ ከሰማይ አገኘዋለው ባይ ስለእኔ ተወካይ የስራዬ ዋጋ ነበር የሞት ቅጣት ምትኬ ሆነልኝ በእኔ ፈንታ ሊሞት በበደል በኃጥያቴ ሙታን የነበርኩኝ ለዚህ አለም ገዢ የተንበረከኩኝ የስጋን ምኞቴን ሁሌ የምሰማ የቁጣ ልጅ ነበርኩ ምኖር በጨለማ ነገር ግን እግዚአብሄር ምሕረቱ የበዛ አንድ ልጁን ሰጠኝ እንዲሆነኝ ቤዛ ክርስቶስን ሳምን ስለው ቤዛ አዳኜ ተወለድኩ በዚያን ቀን አዲስ ፍጥረት ሆኜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትቼ የመጣሁትን አለም ላልመለስበት በምንም ቆርጫለሁ ልከተልህ ኢየሱሴ በላዬ ልሾምህ ላደርግህ ንጉሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወደድኳት አለም ያሞካሸኋት መልሳ ላትበጀኝ ስትነዳኝ ወደ ሞት እያሳሳቀችኝ አለሁኝ እያለች ነፍሴን ልታጠፋ በብርቱ ቸኮለች ሞት እንደሰነቀች ሳይገባኝ ሚስጥሯ ቀርቤ ሳለሁኝ ለክፉ ወጥመዷ የአዳኙ ጥሪ ተሰማኝ ከሩቁ የምሕረት እጆቹ ነፍሴን ተናጠቁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትቼ የመጣሁትን አለም ላልመለስበት በምንም ቆርጫለሁ ልከተልህ ኢየሱሴ በላዬ ልሾምህ ላደርግህ ንጉሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይወዳደርም የሰጠኝ ፍቅር በዚህ አለም ክብር አይነፃፀርም የሰጠኝ ሕይወት በዚህ አለም ውበት አይወዳደርም የሰጠኝ ፀጋ በዚህ አለም ዋጋ አይነፃፀርም የሰጠኝ ደስታ በዚህ አለም ሁካታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃ ተለውጫለሁ ልቤን ሰጥቼሀለሁ ግባ የክብሬ ንጉስ አንተ ሁን የቤቴ ራስ/2 ዕርግማኔን ሁሉ በመስቀል ቸንክሮ በነጻ ለቀቀኝ ወጥመዴን ሰባብሮ የሞት ፍርሀት ጫናው ከኔ ላይ ወደቀ ጠላቴ ላይከሰኝ ነፍሴን አፀደቀ እኔ የእኔ አይደለሁም ሞቻለሁ ለእራሴ በቀራንዮ መስቀል በሞቱ አብሬ በተሻለው ኪዳን በትንሳዔው ጉልበት ኑሮ ጀምሬያለሁ ሆኜ አዲስ ፍጥረት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትቼ የመጣሁትን አለም ላልመለስበት በምንም ቆርጫለሁ ልከተልህ ኢየሱሴ በላዬ ልሾምህ ላደርግህ ንጉሴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ