Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሙሽራዪቱ ሆይ ተነሺ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የልዑሉ አምላክ ማደሪያ አካሉ የሆንሽ የእርሱ መኖሪያ አንች ቤተክርስቲን ተነሺ የሰጠሽን ተስፋ አትርሺ ሁኝ እንጂ ልክ እንደ ሙሽራ ልትቆሚ እኮ ነው በተራራ የሰርግሽ ቀን በጣም ቅርብ ነው ሙሽራሽ ደጂ እያንኳኳ ነው ዘምሪለት እንጂ በዕልልታ የምን በራድ ትኩስ ለብታ ድመቂ ንሺ ተቀደሽ ሙሽራይቱ ሆይ ተነሽ መቅረዝሽ በዘይት ይሞላ በር እንዳይዘጋብሽ ኋላ ቀን ሳላ ዛሬ ተዘጋጂ በፍጻሜው እንዳትጐጂ ረሻሽ ወይ ጌታሽ መመለሱን ጠብቂኝ እመጣለህ ማለቱን መዘናጋቱ ምነው በዛ ጣል እረግሽው ልክ እንደዋዛ የወደፊቱ ክብር ተስፋ ተጋረደ ከዓይንሽ ስር ጠፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጊዜው ደርሷል እባክሽን ንቂ ቤተክርስቲያን ተጠንቀቂ ሊያደርግሽ ፍሬ አልባ ገለባ የዓለም ኮተት ሰርጐ ገባ ተኝተሽ ጠላት ዘሩን ዘራ ምድርሽ እንክርዳድን አፈራ በበጉ ደም ፈጥነሽ ታጠቢ አስታውሺ ተስፋሽን አስቢ የሰርጉ ቀን በጣም ተቃርቧል ሙሽራሽ ወደ አንቺ ይመጣል አሜን ማራናታ ቶሎ ና የምትይበት ጊዜው ነውና ይሰማ ድምፅሽ ያስተጋባ ወደ ልዑል ማደሪያ ይግባ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእንግዲህ በምድር ምን ቀረሺ ናፍቂ ወደሰማይ ገስግሺ ይልቃል በዚያ ያለው ደስታ ማሰማት ዝማሬና ዕልልታ በዚያ እኮ ርሃብ ጥማት የለም ደዌ ህመም አይታወቅም እንባ ከዓይኖችሽ ይታበሳል በጉ የአንች እረኛ ይሆናል የበጉ መሽራ አንቺ ሆይ ይህ ክበር አልናፈቀሽም ወይ ይመጣል ወዳጅሽ ወደ አንቺ ተነሽ ቁሚ ተዘጋጂ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማራናታ ፣ ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ተሎ ና አሜን ኢየሱስ ተሎ ና አሜን ጌታ ሆይ ተሎ ና አሜን ኢየሱስ ተሎ ና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ