Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሙሽሪት ሙሸራው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የቃልኪዳን አምላክ ያስተሳሰራቹህ እግዚአብሔር ነውና የትዳር ጅማሬ ኦ ስራው ግሩም ነው ደስ ብሎናል ዛሬ (አሜን) ልዑል አሰናዳ ፤ (አሜን) ባርኮት የሚበላ (አሜን) ከማመስገን በቀር ፤ (አሜን) ምን ይባላል ሌላ (አሜን) የዘለዓለም አምላክ ፤ (አሜን) ወደ እረፍት አመጣን (አሜን) ከብቸኝነቱ ፤ (አሜን) መንደር እያወጣ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላቹህ የቃልኪዳን አምላክ ያስተሳሰራቹህ እግዚአብሔር ነውና የትዳር ጅማሬ ኦ ስራው ግሩም ነው ደስ ብሎናል ዛሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሜን) አክሊል የለበሰ ፤ (አሜን) ሙሽራው ሲያምርበት (አሜን) በጌጥ ሽልማቷ ፤ (አሜን) ሙሽሪት ሲያምርባት (አሜን) ነገር ግን እግዚአብሔር ፤ (አሜን) ጽድቅን አጐናጽፎ (አሜን) ሰውን ለዚህ ያበቃል ፤ (አሜን) ሁሉን አሳልፎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላቹህ የቃልኪዳን አምላክ ያስተሳሰራቹህ እግዚአብሔር ነውና የትዳር ጅማሬ ኦ ስራው ግሩም ነው ደስ ብሎናል ዛሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዲስ ጐጆ ወጪ በይ ባርኮቱን ጠጪ ብሎ የመረቃት ደጉ ቸሩ አባት እረድቷት አምላኳ ሲለወጥ ታሪኳ ጐጆን ማን አስወጣት ጌታ ነው ያገዛት (፪x) ምህረቱ ብዙ ነው ምህረቱ የጌታ በእርሱ ተጀምሯል የሙሽሪት ቤቷ (፬x) አዲስ ስፍራ ሰጥቶ በኑሮም ገብቶ ጌታ አደላደለው ተመስገን አስባለው ይህን ሁሉ ነገር ስላሳየን ይክበር ቃሉን ላላጠፈው ምሥጋናችን ይሄው (፪x) ምህረቱ ብዙ ነው የእግዚአብሔር ምህረቱ በእርሱ ተጀምሯል የሙሽራው ቤቱ (፬x) (አሜን) ፍቅር ግን እስከሞት ፤ (አሜን) ብርቱ ስለሆነ (አሜን) እርሷም ለእርሱ ሆነች ፤ (አሜን) እርሱም ለእርሷ ሆነ (አሜን) ጌታ ያነደደውን ፤ (አሜን) የፍቅርን እሳት (አሜን) ብዙ የጥፋት ውኃ ፤ (አሜን) አይችልም ሊያጠፋት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላቹህ የቃልኪዳን አምላክ ያስተሳሰራቹህ እግዚአብሔር ነውና የትዳር ጅማሬ ኦ ስራው ግሩም ነው ደስ ብሎናል ዛሬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ