Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ነጋ ሌሊቱ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነጋ ሌሊቱ ነጋ (፬x) በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ እንደመሸ አልቀረም ሌሊቱ ነጋ ነጋ በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ አንበሶች አልበሉኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ንጉሥ ሆይ ሺህ ዓመት ንገሥ !" የታመንኩት ጌታ ያድነኛል ያልኩት የአንበሶችን አፍ ቆልፎ አየሁት (፪x) ንጉሥ ሆይ ልንገርህ አምላኬ ጀግና ነው ተዓምርን ለማድረግ ለእርሱ ሁሉ ቀላል ነው ለጌታ ቀላል ነው [1]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነጋ ሌሊቱ ነጋ (፬x) በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ እንደመሸ አልቀረም ሌሊቱ ነጋ ነጋ በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ አንበሶች አልበሉኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ንጉሥ ሆይ ልንገርህ ስማኝ !" ውስጤ ነገር አለ ጌታ ያስቀመጠዉ በአስጨነቀህ ጉዳይ መፍትሄ በእኔ አለ (፪x) መቃብሬ ጉድጓድ በአንበሶች ማደሪያ በፍፁም አይሆንም አለው ብዙ ስራ (፪x) [2]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነጋ ሌሊቱ ነጋ (፬x) በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ እንደመሸ አልቀረም ሌሊቱ ነጋ ነጋ በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ አንበሶች አልበሉኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ንጉሥ ሆይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አድምጠኝ !" ባለራዕይ ነኝ አልበላኝ አንበሳ ሰላም አድሪያለሁ በእርሱ የተነሳ ከጌታ የተነሳ አላሳፈረኝም የአመንኩት ጌታን ነው በላተኛው ትራስ ሆኖኝ አይቻለሁ (፪x) [1] የዳንኤል አምላክ ነው ይህን ሁሉ የሰራው ሌቱ ነግቶልኛል ተራው የእኔ ነው የዳንኤል አምላክ ነው ይህን ያደረገው ሌቱ ነግቶልኛል ተራው የእኔ ነው ባለራዕይ ነኝ ተራው የእኔ ነው ውስጤ ነገር አለ ተራው የእኔ ነው በፍፁም አልሞትም ተራው የእኔ ነው ያወርሰኛል ገና ተራው የእኔ ነው ተራው የእኔ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ