Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ነገር ለብጐ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደመና ሆኖብኝ ሁሉ ነገር ጨልሞብኝ ዐይኖቸን አቅንቸ ጌታዬ ሆይ ፍረድልኝ አልኩኝ (ለካ ደመናው ውኃ ያዘለ ነበር ደረቀ ባልኩበት ዝናቡ ወረደበት)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነገር ለበጐ ሆኖ አየሁኝ ነገረ ለበጐ (፪x) እግዚአብሔር ቅን ፍርድን ፈርዶ ምረቱን ለእኔ አውርዶ እግዚአብሔር ቅን ፍርድን ፈርዶ ምረቱን ለእኔ አግንኖ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፈተናው አዝሎኝ ለመውደቅም ስንገዳገድ ባሕሩን ሲከፍለው በወጀብ ውስጥ አገኘሁኝ መንገድ አምላክ እንደሌለው እንደማንም ለቆጠረኝ የምመስክረው ምናገረው አለኝ (፪x) ብቻውን ታምራት ድንቅ ሚያደርግ ነው እኔስ አምላክ አለኝ ሁሉ የተቻለው ብቻውን ታምራት ድንቅ ሚያደርግ ነው እኔስ ጋሻ አለኝ ሁሉ የምተማመነው የምተማመነው ተስፋ የማደርገው ነገሬን በጊዜው ውብ አርጐ ስሪ ነው ያማልክቶቻ አምላክ እምላኬ ኃይለኛ ነው በዘመናት መሃል ጉልበቱ ያልዛለው ቅን ይፈርዳል ለተጠጋው በጊዜው ደርሶ ማባበልን ያውቃል የፈሰሰን እንባን አብሶ የእኔ ጌታ ለአኔ ምርኮዬን መልሶ እንደገና አቆመኝ ጉልበቴን አድሶ የእኔ ጌታ ለእኔ ምርኮዬን መልሶ እንደገና አቆመኝ ሕይወቴን አድሶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነገር ለበጐ ሆኖ አየሁኝ ነገረ ለበጐ (፪x) እግዚአብሔር ቅን ፍርድን ፈርዶ ምረቱን ለእኔ አውርዶ እግዚአብሔር ቅን ፍርድን ፈርዶ ምረቱን ለእኔ አግንኖ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ