Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኑርለት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደልቡ ሃሳብህን ልክ እንደ ፈቃዱ ለእርሱ የተለዩለት ለአንዱ ለሰገዱ መስለውት በመኖር ጌታን ላስከበሩ ዋጋ አለ ከእርሱ ዘንድ ሲመጣ በክብሩ ስለዚህ ወገኔ አስብ አስተውል በዚህች ዓለም ነገር እንዳትታለል አንድ ቀን ወደላይ በክብር ከእርሱ ጋር ስትሄድ በደመና ወደ አምላክ እግዚአብሔር የዘለዓለም ደስታ የሁልጊዜ እረፍት ሃዘን በሌለበት ደስ የሚያሰኝ ገነት ትኖራለህ በዚያች ቅድስቲት ከተማ ስለዚህ ወገኔ ከእርሱ ጋር ተስማማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኑርለት ኑርለት ለጌታ ኑርለት ኑር እንደሃሳቡ ኑርለት ኑር እንደፈቃዱ ያን ጊዜ ታያለህ እርሱ አንተን መውደዱ እንደፈቃድህ መኖርን መኖርን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ለፈቃድህ መኖርን መኖረን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ልኑር (፪x) ልኑር (፪x) እንደ ፈቃድህ ልኑር እንደ ሃሳብህ ልኑር ፀጋህ ይርዳኝ ጉልበት ስጠኝ እኔ አልችልም ባክህ አግዘኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አውቀህ አገልግለህ አምላክህን በክብር ሚገባውን መጽዋት አቅርብ ከእግሩ ስር ከቶ እንዳትሰማ የጠላትን ወሬ ክብርህ ኢየሱስ ነው አስተውል ወገኔ ለአፍታ እንዳትዘነጋ የመቆምህን ሚስጥር ዛሬን የማየትህ በእርሱ ነው በእግዚአብሔር ክብርና ዝና ሃብት ስላለህ ሳይሆን ስለመረጠህ ሰው ስለለየህ አንተን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኑርለት ኑርለት ለጌታ ኑርለት ኑር እንደሃሳቡ ኑርለት ኑር እንደፈቃዱ ያን ጊዜ ታያለህ እርሱ አንተን መውደዱ እንደፈቃድህ መኖርን መኖርን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ለፈቃድህ መኖርን መኖረን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ልኑር (፪x) ልኑር (፪x) እንደ ፈቃድህ ልኑር እንደ ሃሳብህ ልኑር ፀጋህ ይርዳኝ ጉልበት ስጠኝ እኔ አልችልም ባክህ አግዘኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ