Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኦ ነፍሴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ : ሆይ : አስቢ : ያደረገልሽን : እግዚአብሔር ከጥፋት : ከልሎ : እዚህ : ያደረሰሽን : ሆኖሽ : ቅጥር ከደዌሽ : በሙሉ : የፈወሰሽ በጭንቅ : ሰዓት : የደረሰልሽ ጎልማሳነትሽን : እንደ : ነስር : ጉልበት : የሚያድሰው ምኞትሽን : ከበጎ : ነገር : የሚያረካ : እግዚአብሔር : ነው ህይወትሽን : ያዳነ : ከጥፋት : መንገድ ከፊት : ለፊትሽ : ቀድሞ : የሚሄድ የውስጥ : ሰውነቴ : ቅዱስ : ሰሙን በቀንም : በማታ : አክብሩት : እርሱን እግዚአብሔር : መሃሪ : ይቅር : ባይ : ነውና ነፍሴ : ሆይ : እያሰብሽ : አቅርቢ : ምስጋና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ : ነፍሴ : እባክሽ ምህረቱን : እያሰብሽ : አመስግኚው እርህራሄው : እጅግ : ብዙ : ነው ኦ : ነፍሴ : እባክሽ ፍቅሩን : እያሰብሽ : አመስግኚው እርህራሄው : እጅግ : ብዙ : ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለቁጣው : የዘገየ : ፍቅሩም : የበዛ : አምላክ : ነውና ለሚፈሩት : ሁሉ : የምህረት : አምላክ : ነው : የእንደገና ምስራቅ : ከምዕራብ : እንደሚርቅ : መጠን ከአንቺ : አስወገደው : የሚያስጨንቅሽን እንደ : ሚራራ : አባት ለውድ : ልጆቹ ዘወትር : የያዘሽ : በሰፊው : እጆቹ ነፍሴ : ሆይ : አስቢ : ታላቅ : ውለታውን ሁልጊዜ : አፍልቂ : ለርሱ : ሚገባውን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ : ነፍሴ : እባክሽ ምህረቱን : እያሰብሽ : አመስግኚው እርህራሄው : እጅግ : ብዙ : ነው ኦ : ነፍሴ : እባክሽ ፍቅሩን : እያሰብሽ : አመስግኚው እርህራሄው : እጅግ : ብዙ : ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በበረሀው : ምድር : ምንም : በሌለበት ለጥምሽ : እርካታ : ለድካምሽ : እረፍት ለጠላት : ፍላጻ : ከቀስተኛም : ትኩረት ከለላ : የሆነልሽ : ካንቺ : ፍቅር : ይዞት በለመለመው : መስክ : ዘውትር : እየመራሽ በጠላትሽም : ፊት : በዘይት : የቀባሽ እንደ : በደልሽ : ያልከፈለሽ : ምህረቱን : ያበዛልሽ : እግዚአብሔር : ነው እንደ : በደልሽ : ያልከፈለሽ : ቸርነቱን : ያበዛልሽ : እግዚአብሔር : ነው ኦ : ነፍሴ : እግዚአብሔርን : ባርኪ : ነፍሴ ኦ : ነፍሴ : እግዚአብሔርን : ባርኪ : ነፍሴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ