Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"መዝጊያ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን ጠርቶ ማን አፈረ ተማምኖብህ ማን ከሰረ የተዘጋን ትከፍታለህ የታሰረን ትፈታለህ የታመመን ታድናለህ የሞተውን ታስነሳለህ ስልጣን የአንተ ጌታዬ ሆት ስልጣን የአንተ ስልጣን የአንተ የኔ ጌታ ስልጣን የአንተ ስልጣን የአንተ ጌታዬ ሆይ ስልጣን የአንተ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የፈጠረን በረሃ በሌለበት ውሃ በምድረበዳ ለተጐዳ ዘመድ ለሆነው ባዳ እንደ ማለዳ አምቆ ሚስጥሩን በልቡ ጓዳ እንባውን የጻፈ በጸሎት ሰሌዳ ለቆዘመው ብቸኛ ለሌለው ጓደኛ ሃሩር ላከሰለው መንገደኛ የሚቀምሰው ላጣ ረሃብተኛ በሀገር በምድሩ ስደተኛ በወገኑ መሃል መጻተኛ ድሃ ችግረኛ የሆነም እንደኛ ለሚሻህ ቅን ፈራጅ ዳኛ ከቤቱ ሳይወጣ መናን የሚሻ ለነፍሱ አጽናኝ ደራሽ አዛኝ ለስብራቱ ጠጋኝ በሩን ዘግቶ ለሚያለቅሰው ነገር ከብዶት ሆድ ለባሰው አጥቶ እንባውን የሚያብሰው ረድኤት የሚሆነው ከሰው ማነው የሚደርሰው ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው (፭x) ለብቸና ተጓዥ መንገደኛ የፍቅር አምላክ እውነተኛ ፍቅር ማነው እግዚአብሔር ነው ፍቅር ማነው ኢየሱስ ነው ኃጢአት አሸፍቶት ጫካ የገባውን ጸጋውን ተገፎ የተራቆተውን የበደሉን ብዛት መሸከም ላቃተው ነገር ግራ ገብቶት ለሚወተውተው የእዬዬ ኑሮ የለቅሶ ሸለቆ የጨከነ ውጋት ሃዘናትን ዘልቆ በጦርነት ሜዳ ፍልሚያ መሃል ወድቆ ፈገግታ ከፊቱ ከቤቱ ሳቅ ርቆ እንባው ካይኑ ደርቆ ሃዘን ኑሮ ሲከፋ ረዳት ወገን ሲጠፋ ወጀብ አውሎ ሲከፋ የመከራ ጉም ሲያካፋ መስቀሉ ስር ሲደፋ ጌታ ኢየሱስ ደርሶ እንባውን አብሶ የጽድቅ ልብስ አልብሶ አሮጌን አድሶ በፍቅሩ እጁ ዳሶ በደሌን ደምስሶ አጥቦና ቀድሶ ፈውሶ በክብር ያቆማል ጥያቄን መልሶ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን ጠርቶ ማን አፈረ ተማምኖብህ ማን ከሰረ የተዘጋን ትከፍታለህ የታሰረን ትፈታለህ የታመመን ታድናለህ የሞተውን ታስነሳለህ ስልጣን የአንተ ጌታዬ ሆት ስልጣን የአንተ ስልጣን የአንተ የኔ ጌታ ስልጣን የአንተ ስልጣን የአንተ ጌታዬ ሆይ ስልጣን የአንተ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ