Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቃል ብቻ ተናገር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃል ብቻ ተናገር (፬x) የአንተ ቃል ተራሮችን ዘሎ ይመጣል (፫x) ቃል ብቻ ስትናገር ያልከው ይሆናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የታመመብኝን ሰው አልጋ ላይ አስተኝቼ ወደ አንተ መጣሁኝ ሁሉን ነገር ትቼ ቃልህ ዓይን እንዳለው ስለተማመንኩኝ መቅደስህ ገብቼ ቃልህን ጠበኩኝ ተነሳ ከአልጋ ላይ ብለህ እዘዝልኝ ወዲያው እንደሚነሳ በቃል አምናለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃል ብቻ ተናገር (፬x) የአንተ ቃል ተራሮችን ዘሎ ይመጣል (፫x) ቃል ብቻ ስትናገር ያልከው ይሆናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሰው ያልነገርኩት ማንም የማያውቀው እንድ ጉዳይ አለኝ አንተ የምታውቀው አምላክ ይቻልሃል ለአንተ ሁሉ ነገር ለችግሬ መውጫ ስለአዘጋጀህ በር እስከመቼ ድረስ ልሸከም ጥያቄ ቃል ብቻ ተናግረህ ፍታ እንቆቅልሼን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃል ብቻ ተናገር (፬x) የአንተ ቃል ተራሮችን ዘሎ ይመጣል (፫x) ቃል ብቻ ስትናገር ያልከው ይሆናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ የቀመስኩትን ሕይወት ያልቀመሱ በምስራች ወንጌል ገና ያልተደረሱ በቤቴ ሞልተዋል አንተን ያልተረዱ ወደ ሞት ጐዳና ዝምብለው ሚነዱ ዛሬ ቃል ተነገር እንዲለወጡልኝ ቤቴ ወንጌል ይግባ አንተን/ጌታን ያግኙልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃል ብቻ ተናገር (፬x) የአንተ ቃል ተራሮችን ዘሎ ይመጣል (፫x) ቃል ብቻ ስትናገር ያልከው ይሆናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰማይና ምድርን በቃልህ አጽንተሃል ሁኑ ስትል ሆነው በአንተ ተፈጥረዋል ቃልህ ኃይለኛ ነው ስልጣን የተሞላ ሰይጣንን የሚጥል እሳት ነው ሚባላ በሕይወቴ ዘመን የሚያስቸግረኝን ቃል ብቻ ተናግረህ ጠላቴን/ሰይጣንን ጣልልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃል ብቻ ተናገር (፬x) የአንተ ቃል ተራሮችን ዘሎ ይመጣል (፫x) ቃል ብቻ ስትናገር ያልከው ይሆናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደረቁን ምድረበዳ ምን ተስኖት ይሞላዋል በአበባ ምን ተስኖት የጐደለንን ሁሉ ምን ተስኖት ያደርግልናል ሙሉ ምን ተስኖት ለእርሱ የሚያቅት የለም ይችላል እርሱ ዘለዓለም ሁሉንም ቻይ ነውና እናንግሰው በምሥጋና (፪x) ምን ተስኖት (፬x) ምን ተስኖት (፬x) የሞተውን ሬሳ ምን ተስኖት እናያለን ሲያስነሳ ምን ተስኖት ለእኛ ያቃተን ሁሉ ምን ተስኖት ይቻለዋል በእርሱ ምን ተስኖት ኤልሻዳይ አምላክ ነውና የሚሳነው የለምና ምን ተስኖት እንበለው ድል የሚገኘው ያኔ ነው (፪x) ምን ተስኖት (፬x) ምን ተስኖት (፬x) ምን ተስኖት (፬x) ምን ተስኖት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ